ዜና
መንግስት ተቃዋሚ ፓርቲዎች በዓመት ሦስት ጊዜ ፓርላማ ገብተው በውይይት እንዲሳተፉ ለማድረግ ማኑዋል እየተዘጋጀ መሆኑን የገለፀ ሲሆን ተቃዋሚዎች በበኩላቸው፣ ሳይወከሉ በፓርላማ ውይይት ህገ መንግስታዊ አይደለም ሲሉ ተችተዋል። ተቃዋሚዎች ለምን አላማ ከመንግስት ጋር በዚህ መንገድ እንዲወያዩ እንደተፈለገ አይገባንም ያሉት የአረና ም/ሊቀመንበር አቶ…
Read 7549 times
Published in
ዜና
በአማራና ኦሮምያ ክልሎች የምርመራ ቡድን ልኳል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን፤ በኦሮሚያና በአማራ ክልል የተቀሰቀሱ ተቃውሞና ግጭቶችን ተከትሎ የደረሱ ጉዳቶችን 10 ቡድኖች አዋቅሮ እየመረመረ መሆኑን ገለፀ፡፡ ኮሚሽኑ በክልሎቹ ምርመራ ሲያካሂድ የአሁኑ ሁለተኛው ዙር መሆኑን ጠቅሶ በኦሮሚያ ክልል እያንዳንዳቸው ከ3 እስከ 4…
Read 2532 times
Published in
ዜና
የፖለቲካ ውይይት እንዲጀመር ጥሪ አቅርቧል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ጥሰዋል በሚል በእስር ላይ የሚገኙት ዶ/ር መረራ ጉዲና፤ በአስቸኳይ ከእስር እንዲፈቱና መንግስት ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር ውይይትና ድርድር ለማካሄድ ቃል በገባው መሰረት ጊዜ ሳይባክን ወደ ተግባር እንዲገባ መድረክ ጠየቀ፡፡ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ አንድነት መድረክ…
Read 3944 times
Published in
ዜና
1 የዶናልድ ትራምፕ መፍትሄ፣- ቢዝነስ እተዳከመ፣ ስራ አጥነትና የኑሮ ቅሬታ የተባባሰው፣ በመንግስት ምክንያት ነው፡፡ስለዚህ …- ያበጠውን መንግስት አስተነፍሳለሁ (ታክስእቀንሳለሁ)፡፡ ነገረኛውን መንግስት አደብ አስገዛሁ (ቁጥጥሮችን አሰርዛለሁ)፡፡ ተናካሹን መንግስት እገራለሁ (የአካባቢ ጥበቃ ዘመቻዎችን እገታለሁ)፡፡2. የአገራችን ፖለቲከኞች መፍትሄስ?- በኢኮኖሚ ውስጥ የመንግስት ድርሻ እየገዘፈና…
Read 3506 times
Published in
ዜና
የታዋቂው ሞታውን ሪከርድስ ኩባንያ ፕሬዚዳንትና የአለማችን ትልቁ ሙዚቃ አሳታሚ ኩባንያ የዩኒቨርሳል ሚዩዚክ የኧርባን ሚዩዚክ ፕሬዚዳንት የሆነችው ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ የኩባንያ ስራ አስኪያጅ ኢትዮጵያ ሃብተማርያም፣ በቢልቦርድ የ2016 የአለማችን ምርጥ 100 የሙዚቃ ኢንዱስትሪ ዘርፍ ስራ ስኪያጅ ሴቶች ዝርዝር ውስጥ ተካትታለች፡፡በአለማችን የሙዚቃ ኢንዱስትሪ ውስጥ…
Read 3221 times
Published in
ዜና
የቪታባይት ኑትሪሽን መሰራችና ስራ አስኪያጅ በሆነችው ወ/ሮ ሙላት ዮሴፍና በወ/ሮ ህሊና በየነ የተዘጋጀው “ጣዕም ያላቸው ምግቦች ለአንድ ሺህ ቀናት” መጽሐፍ ተመረቀ፡፡ መጽሐፉ ባለፈው ሳምንት በ17/19 ቀበሌ መናፈሻ በተመረቀበት ወቅት ወ/ሮ ሜላት እንዳለችው፣ 1000 ቀናት ከእርግዝና እስከ ሁለት ዓመት ያለው ጊዜ…
Read 1739 times
Published in
ዜና