ዜና

Rate this item
(18 votes)
በማሽኖች ግዢና ኪራይ ከፍተኛ ሙስና ፈጽመዋል ተብለው ከሚፈለጉ 25 የኦሮሚያ ውሃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ባለስልጣናት መካከል 13ቱ የተያዙ ሲሆን፤ የድርጅቱ ዋና ስራ አስኪያጅና ምክትላቸውን ጨምሮ ዋና ዋና ሃላፊዎች እስካሁን አልተያዙም፡፡ ዘንድሮ አንድ ሺህ የሚጠጉ ጥቆማዎች እንደቀረቡ የኦሮሚያ ፀረ ሙስና ኮሚሽን የኮሙኒኬሽንና…
Rate this item
(23 votes)
ለአንድ አመት የታሰሩት እንዲፈቱ ጠይቀዋል የሼኩ ግድያ ድራማ ነው ብለዋል በአዲስ አበባ አንዋር መስጊድ “የታሰሩ ይፈቱ” የሚል ተቃውሞ ባለፈው ሳምንት አርብ መካሄዱ የሚታወስ ሲሆን፣ በትናንትናው እለት በበኒ መስጊድ ብዙ ህዝብ በተገኘበት ሰፊ ተቃውሞ ታይቷል፡፡ ተቃውሞው፤ ታሳሪዎች አንድ አመት እንደሞላቸው ምክንያት…
Rate this item
(5 votes)
የስነምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን የምርመራ ቡድን፤ በእነ ዳዊት ኢትዮጵያ መዝገብ ስር ተጠቃለው የሚገኙት ከፍተኛ ባለሀብቱ አቶ ማሞ ኪሮስ በሌላ መዝገብ ተጠርጥረው ከሚገኙ የጉምሩክና ገቢዎች ባለስልጣን ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር ባቋቋሙት “ልማት ለእድገት” የተባለ ድርጅት ላይ ምርመራ እያካሄደ መሆኑን ገለፀ፡፡ ድርጅቱን የሚገምት…
Rate this item
(19 votes)
የቤኒሻንጉል ተፈናቃዮች አሁንም በችግር ላይ ናቸው” (መኢአድና ሠማያዊ ፓርቲ) ከቤኒሻንጉል ክልል ተፈናቅለው ከነበሩት የአማራ ክልል ተወላጆች ጋር በተያያዘ የክልሉን የስራ ሃላፊዎችና መንግስትን ለመክሰስ፣ ሰማያዊ ፓርቲና መላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ጥብቅና ያቆሟቸው አለም አቀፍ የህግ ባለሙያው ዶ/ር ያዕቆብ ኃይለማሪያም፤ ለጠቅላይ…
Rate this item
(4 votes)
አርቲስት ጀማነሽ ሰሎሞንን ያካተተው የማህበረ ሥላሴ ዘደቂቀ ኤልያስ አባላት፣ ለፓትርያርኩ ያመጣነውን “የቅዱስ ኤልያስ” መልእክት የሚቀበለን አጥተናል በማለት ለመገናኛ ብዙሃን ይፋ አደረጉ፡፡ በብሔረ ሕያዋን ይኖራል ከተባለው ነብዩ ኤልያስ ተልከን መልእክታችንን ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ፓትርያርክ አቡነ ማቲያስ እንዳናደርስ የጥበቃ አባላት ከልክለውናል…
Rate this item
(6 votes)
የደቡብ ክልል ፀጥታና አስተዳደር ቢሮ ሃላፊ የነበሩት አቶ አሰፋ አቢዩ፤ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ሆነው እንደተሾሙና ሰሞኑን ከሠራተኞች ጋር ተዋውቀው ስራ እንደጀመሩ ተገለፀ፡፡የትራንስፖርት ሚኒስትር ሆነው የተሾሙትን የቀድሞ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ወርቅነህ ገበየሁን በመተካት ነው አቶ አሰፋ ሃላፊነቱ የተሰጣቸው፡፡ በክልልና በፌደራል መንግስት…