ዜና

Rate this item
(2 votes)
በጉራጌ ዞን፣ በዕዣ ወረዳ ከአዲስ አበባ 189 ኪ.ሜ ላይ የተገነባውና ለወልቂጤ ከተማ የመጀመሪያው ነው የተባለው “ደሳለኝ ሎጅ” በዛሬው ዕለት ይመረቃል፡፡ ምስራቅና ምዕራብ ጉራጌን በእኩል ቦታ ላይ የሚያገናኘው ሎጁ፤ 30ሺ ካ.ሜ መሬት ላይ ያረፈ ሲሆን ግንባታው 7 ዓመት እንደፈጀ ተገልጿል፡፡ሎጁ፤ በጉራጌ…
Rate this item
(24 votes)
አለማቀፉ የፕሬስ ቀን ባለፈው ማክሰኞ በመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ፅ/ቤት አዘጋጅነት፤ “የሚዲያ ብዝሃነትን ያከበረች ሀገር-ኢትዮጵያ” በሚል መሪ ቃል የተከበረ ሲሆን ምሁራንና ጋዜጠኞች የሚዲያ ብዝሃነት አልተከበረም ሲሉ ተቃውሞአቸውን ገልፀዋል፡፡ መሪ ቃሉ መሬት ያለውን ተጨባጭ እውነታ የሚገልጽ አይደለም ብለዋል - አስተያየት ሰጪዎቹ፡፡ የኢትዮጵያ…
Rate this item
(21 votes)
የሦስት ሰዎች ህይወት አልፏል ከተማዋ አሁንም የጎርፍ አደጋ ያሰጋታል፤ ተባለ በድሬደዋ ከትናንት በስቲያ ለሦስተኛ ጊዜ በደረሰ የጎርፍ አደጋ የ3 ሰዎች ህይወት ያለፈ ሲሆን በከተማዋ መሰረተ ልማቶች ላይ ከፍተኛ ጉዳት መድረሱን ፖሊስ ጠቆመ፡፡ ረቡዕ ለሐሙስ አጥቢያ ከምሽቱ 4፡00 ሰዓት አካባቢ ጀምሮ…
Rate this item
(39 votes)
በአዲስ አበባ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 2፣ ልዩ ቦታው ጭላሎ ሆቴል ገባ ብሎ እድሜው 55 ዓመት ገደማ ይሆናል የተባለ ጎልማሳ ራሱን አቃጥሎ ገደለ፡፡ ይሄይስ ደምሴ የተባለው ይኸው ጐልማሳ፣ ሐሙስ ጠዋት 12 ሰዓት አካባቢ በመኖሪያ ቤቱ በረንዳ ላይ ሰውነቱ ላይ ነዳጅ…
Rate this item
(7 votes)
ታዋቂው ሰዓሊ መዝገቡ ተሰማ የሰራቸው ትልልቅና አዳዲስ ስዕሎች፣ “የአዲስ አባ ልጅ” በሚል ስያሜ፣ ሐሙስ በብሔራዊ ሙዚየም ለተመልካቾች ይታያሉ፡፡ምናባዊ ፈጠራንና ተዓማኒነትን ባጣጣመ ድንቅ የስዕል እውቀትና ክህሎት የላቀ የጥበብ ደረጃ ያሳየ አርቲስት እንደሆነ የሚነገርለት ሰዓሊ መዝገቡ፤ “ንግስ” በተሰጥኦ ትርኢት ያቀረባቸው ስዕሎች ከፍተኛ…
Rate this item
(8 votes)
በግንባታ ወቅት በደረሱ አደጋዎች 11 ሰዎች ሞተዋል በአዲስ አበባ ቦሌ አካባቢ እየተገነባ በሚገኘው ብሄራዊ ስቴዲዬም የመሰረተ ጉድጓድ ቁፋሮ ላይ የነበሩ ሁለት የቀን ሰራተኞች አፈር ተደርምሶባቸው ከትናንት በስቲያ ህይወታቸው ያለፈ ሲሆን ዘንድሮ በተመሳሳይ አደጋ የ11 ሰዎች ህይወት ማለፉን ለማወቅ ተችሏል፤ በግንባታ…