ዜና

Rate this item
(18 votes)
አደጋዎቹ 100 ያህል ሰዎችን ለሞት ዳርገዋልጎርፉ ተጨማሪ በ10 ሺህዎች የሚቆጠሩ ዜጎችን ሊያፈናቅል ይችላል በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች በተከሰቱ የጎርፍና የመሬት መንሸራተት አደጋዎች ከ20 ሺህ በላይ ቤተሰቦች ከመኖሪያ ቤታቸው እንደተፈናቀሉ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ማስታወቁንና መንግስትም 100 ያህል ዜጎች በአደጋዎቹ ለሞት ተዳርገዋል ማለቱን…
Rate this item
(14 votes)
የዘንድሮ የግንቦት 20፣ ሃያ አምስተኛ ዓመት የብር ኢዮቤልዮ በአል - ባለፉት ዓመታት የተገኙ ስኬቶችንና ፈተናዎችን በመገምገም እንደሚከበር መንግስት የገለፀ ሲሆን አዲስ አድማስ ያነጋገራቸው ፖለቲከኞች የግንቦት 20ን ትሩፋቶች በመተቸትና በማወደስ አስተያየታቸውን ሰንዝረዋል፡፡ የቀድሞ የፓርላማ አባል አቶ ግርማ ሰይፉ በሰጡት አስተያየት፤ በ1983…
Rate this item
(21 votes)
• ከ2 ሺህ በላይ ቤቶች እየፈረሱ መሆኑ ታውቋል• ግጭቱን ተከትሎ ለ3 ቀናት ት/ቤቶች ተዘግተዋል በአዲስ አበባ ቦሌ ክ/ከተማ ገርጂ ወረገኑ በተባለ አካባቢ በህገ ወጥ የመሬት ወረራ ተገንብተዋል የተባሉ ቤቶችን ለማፍረስ በተሰማራ የደንብ ማስከበር ግብረ ኃይልና በነዋሪዎች መካከል ውዝግብ ተነስቶ ከፖሊስ…
Rate this item
(17 votes)
በሀሮማያ ዩኒቨርሲቲ ባለፈው ረቡዕ የተቀሰቀሰው ረብሻ አሁንም እንደቀጠለ ነው፡፡ በዩኒቨርሲቲው ቬተርናሪ እና IOT ካምፓሶች የተጀመረው ረብሻ ወደ ዋናው ካምፓስ ተሸጋግሮ፣ ተማሪዎች የመማሪያ ክፍሎችንና በግቢው ውስጥ የሚገኙ ህንፃዎችን መስታወቶች በድንጋይ እየሰባበሩ ነው፡፡ ከዩኒቨርሲቲው ምንጮቻችን ባገኘነው መረጃ መሰረት፤ ባለፈው ረቡዕ ተማሪዎች ለጥያቄዎቻችን…
Rate this item
(8 votes)
ንብረትነቱ የግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለስላሴ የነበረውና ባለፈው ህዳር ወር ላይ በታዋቂው ዓለምአቀፍ አጫራች ኩባንያ ክርስቲ አማካይነት በጨረታ ሊሸጥ በዝግጅት ላይ ሳለ፣ የንጉሱ ቤተሰቦች ባሰሙት ተቃውሞ ሳቢያ በፍርድ ቤት ትዕዛዝ ታግዶ የቆየው 1 ሚሊዮን ዶላር የሚገመት የወርቅ ሰዓት በቅርቡ ዳግም ለጨረታ ሊቀርብ…
Rate this item
(4 votes)
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአፍሪካን አቪየሽንን የ2016 የአፍሪካ ምርጥ አየር መንገድ ሽልማት ሰሞኑን በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ በተካሄደ ስነ-ስርዓት መቀበሉን ትናንት ባወጣው መግለጫ አስታወቀ፡፡አየር መንገዱ በፋይናንስ እንቅስቃሴና ትርፋማነት፣ በረራን በማዘመን፣ የበረራ መስመር ትስስርን በማስፋፋት፣ በአጠቃላይ የደንበኞች እንክብካቤና በአህጉሪቱ የአቪየሽን ኢንዱስትሪ ልማት አስተዋጽኦ…