ዜና

Rate this item
(7 votes)
የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ አካል የሆነው የአባይ ወንዝ አቅጣጫ የማስቀየር ስራ መከናወኑንና በግብፅ በሱዳን እና በኢትዮጵያ የተቋቋመው የኤክስፐርቶች ቡድንን ሪፖርት ይፋ መደረግን ተከትሎ ከግብፅ በኩል እየተሰሙ ያሉ ጉዳዮችን በሚመለከት የመንግስታቸውን አቋም እንዲያብራሩ ከውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ጥያቄ የቀረበላቸው በኢትዮጵያ የግብፅ አምባሳደር…
Rate this item
(4 votes)
በሽብርተኝነት ወንጀል ክስ ቀርቦበት የ18 ዓመት እስራት የተፈረደበት እና ቃሊቲ ማረሚያ ቤት የሚገኘው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ፤ ከባለፈው ቅዳሜ ጀምሮ ማንኛውም ሠው እንዲጠይቀው መደረጉን ባለቤቱ ጋዜጠኛ ሠርካለም ፋሲል ለአዲስ አድማስ ገለፀች፡፡ ላለፉት 22 ወራት ከአራት ሰዎች በስተቀር ማንም እንዳይጠይቀው ተከልክሎ እንደነበር…
Rate this item
(5 votes)
አዲሱን የቤቶች ምዝገባን ተከትሎ የነባር ቤቶች ተመዝጋቢዎች ስማችን ኮምፒተር ውስጥ እንደሌለና፣ በእኛ ቁጥር የሌሎች ስም ተመዝግቦ እንደሚገኝ ተነግሮናል በማለት ቅሬታቸውን ለአዲስ አድማስ ገለፁ፡፡ ወ/ሮ መሠረት ጐሌ በ1997 ዓ.ም በቤት ፈላጊነት ሲመዘገቡ በተሰጣቸው ቢጫ ካርድ ላይ ስማቸውና የምዝገባ ቁጥራቸው በትክክል መስፈሩን…
Rate this item
(4 votes)
የአዳማ ከተማ ነዋሪ የሆኑት የ90 ዓመትና የ83 ዓመት የዕድሜ ባለፀጐቹ የፍቅርም ባለፀጐች ናቸው - ለ70 ዓመት በትዳር ዘልቀዋል፡፡ አቶ አሰፋ አበበ እና ወ/ሮ በየነች ታፈሰ በነገው ዕለትም 70ኛ ዓመት የፕላቲኒየም ኢዮቤልዩ የጋብቻ በዓላቸውን በአዳማ ያከብራሉ፡፡ ወ/ሮ በየነች ከአቶ አሰፋ ጋር…
Rate this item
(0 votes)
“ግንባታው ህገ-ወጥ በመሆኑ ሊፈርስ ችሏል” የወረዳ 11 ፍ/ፅ/ቤት በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 11 ውስጥ ጥቁር ድንጋይ ለማምረት የ7 ሚሊዮን ብር ኢንቨስትመንት ፈቃድ አውጥተው በስራ ላይ የሚገኙት የደረጀ በለጠ የጥቁር ድንጋይና ገረጋንቲ ማምረቻ ድርጅት ባለቤት አቶ ደረጀ በለጠ ለድርጅታቸው እቃ ማከማቻ ፈቃድ…
Rate this item
(6 votes)
በአዲስ አበባ ዋና ዋና መንገዶች በግለሰቦችና በመንግስት ተቋማት ለተለያዩ ስራዎች የሚቆጠፈሩና ያለ አግባብ ተከፍተው የሚተዉ ጉድጓዶች፣ በነዋሪዎች ላይ የሞትና የአካል ጉዳት አደጋ እያደረሱ ሲሆን ዘንድሮ ብቻ ከ22 ሰዎች በላይ ሰዎች ለሞት ሲዳረጉ፣ አስር ሰዎችም ከፍተኛ የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል፡፡ በጉድጓዶች ውስጥ…