ዜና

Rate this item
(2 votes)
• ያለምንም ወጪ ሊቢያ ድረስ አስኮብልለው በእገታ ገንዘብ ይቀበላሉ• ወላጆች የታገቱ ልጆቻቸውን ለማስለቀቅ ንብረታቸውን እየሸጡ ነው ህገ ወጥ ሰው አዘዋዋሪ ደላሎች፤ ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን በአዲስ የማታለያ ስልት ከሀገር በማስወጣት ለእንግልት እየዳረጓቸው ሲሆን በተለይ ሊቢያ ከደረሱ በኋላ ገንዘብ ከቤተሰቦቻቸው እንዲያስልኩ እገታ እየተፈጸመባቸው…
Rate this item
(6 votes)
የመድረክና የሠማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበሮች ከአውሮፓ ህብረት የፓርላማ አባላት ጋር በሀገሪቱ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መወያየታቸው የተገለፀ ሲሆን የሰብአዊ መብት አያያዝ፣ የዲሞክራሲ ምህዳርና የፍትህ ስርአትን በተመለከቱ ጉዳዮች ላይ መነጋገራቸው ታውቋል፡፡ የመድረክ ሊቀመንበር ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ ከፓርላማ አባላቱ ጋር በነበራቸው ቆይታ፤ በሀገሪቱ ያሉ…
Rate this item
(4 votes)
ሊቀመንበሩን ጨምሮ አምስት የሠማያዊ ፓርቲ አመራሮች እንዲባረሩና እንዲታገዱ በስነስርአት ኮሚቴ የተላለፈውን ውሣኔ የፓርቲው ኦዲትና ኢንስፔክሽን ውድቅ አድርጐታል፡፡ የስነስርአት ኮሚቴው በምርጫ 2007 አምስት አመራሮች ያለአግባብ የፓርቲውን ገንዘብ አባክነዋል በሚል የቀረበለትን ክስ ሲመረምር ቆይቶ ባሳለፍነው ሣምንት ውሣኔ ሰጥቶ የነበረ ሲሆን በውሣኔውም የፓርቲው…
Rate this item
(5 votes)
የወልቃይት ወረዳ በአማራ ክልል ውስጥ መሆን አለበት የሚል ጥያቄ ለፌዴሬሽን ምክር ቤት ያስገቡ አቤቱታ አቅራቢዎች፤ ምላሽ እንዳልተሰጣቸው የተናገሩ ሲሆን ፌዴሬሽን ም/ቤት በበኩሉ፤ በመጀመሪያ ጥያቄው መታየት ያለበት በክልል ምክር ቤት ነው የሚል ምላሽ ሰጥቻለሁ አለ፡፡ ጥያቄ በማንሳታችን በደል እየተፈፀምብን ነው በማለት…
Rate this item
(1 Vote)
የሴባስቶፖል ሲኒማና ኢንተርቴይመንት ባለቤት፣ የፊልም ደራሲና ዳይሬክተሩ አርቲስት ቴዎድሮስ ተሾመ፤ በ“ሶስት ማዕዘን” ፊልም ምክንያት ከቀረበበት የ10 ሚሊዮን ብር የፍትሃ ብሄር ክስ በነፃ ተሰናብቷል፡፡ አርቲስቱ “ሶስት ማዕዘን” የተሰኘውን ፊልም ደራሲ አትንኩት ሙሉጌታ በ2000 ዓ.ም ካሳተመው “ፍቅር ሲበቀል” መፅሃፍ ወስዶ ነው የሰራው…
Rate this item
(1 Vote)
- ቡድኑ 5 ኢትዮጵያውያን አባላት አሉት ተብሏል- በስደተኞች ጀልባ አደጋ ከሞቱት መካከል አንደኛው ኢትዮጵያዊ ነው ተባለ በኩዌት በቤት ሰራተኝነት ተቀጥረው የሚሰሩ ኢትዮጵያውያን ሴቶችን ከቀጣሪዎቻቸው ቤት በማስኮብለል ህጋዊ ባልሆነ መንገድ ሌላ ቦታ በማስቀጠርና ገንዘብ በመሰብሰብ ህገወጥ ስራ ላይ ተሰማርቷል የተባለ ቡድን…