ዜና

Rate this item
(1 Vote)
ሰላሳ አንዱም ዩኒቨርስቲዎች በኢትዮጵያ የህክምና ትምህርት ጥራት፣ ተደራሽነትና አግባብነት እንዲሁም የጋራ ትብብር ዙሪያ ከፊታችን ረቡዕ ጀምሮ ለሶስት ቀናት በኢንተርኮንቲነንታል ሆቴል እንደሚመክሩ ተገለፀ፡፡ የምክክር ጉባኤውን የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ከ“ፒፕል ቱ ፒፕል” (P2P) እና ከኬንታኪ ዩኒቨርስቲ (ዩኬ) ጋር በመተባበር አዘጋጅተውታል ተብሏል፡፡ የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ…
Rate this item
(21 votes)
የሐውልቱ ሥፍራ 6.5 ሚሊዮን ብር ወጥቶበታል- ጴጥሮስ ያቺን ሰዓት`በሥነ ሥርዓቱ ላይ ይተውናል ከሦስት ዓመት በፊት ከባቡር ፕሮጀክቱ ጋር በተያያዘ ተተክሎ ከነበረበት ሥፍራ መነሳቱን ተከትሎ ውዝግብ ያስነሳው የታላቁ አርበኛ የሰማዕቱ አቡነ ጴጥሮስ ሃውልት፤ ነገ ረፋድ ላይ ከብሄራዊ ሙዚየም ወጥቶ በቀድሞ ሥፍራው…
Rate this item
(5 votes)
በአቃቤ ህግ ይግባኝ የተጠየቀባቸው የዞን 9 ጦማሪያን፣ በቀረበባቸው አቤቱታ ላይ ትናንት ለጠቅላይ ፍ/ቤቱ ምላሽ ሰጥተዋል፡፡ ቀደም ሲል አቃቤ ህግ፣ ለከፍተኛው ፍ/ቤት በተከሳሾቹ ላይ ያቀረባቸው ማስረጃዎች በአግባቡ ታይተው አልተመዘኑልኝም በሚል የጠቅላይ ፍ/ቤቱ እንደገና እንዲመለከትለት አቤቱታውን ማቅረቡ ይታወሳል፡፡ በአቃቤ ህግ አቤቱታ ላይ…
Rate this item
(4 votes)
- በፊናቸው ጠቅላላ ጉባኤ እናካሂዳለን ብለዋል- አንዱ ሌላውን “ከሃላፊነት አግጃለሁ” ሲሉ ወስነዋል የመኢአድ ላዕላይ ምክር ቤት፤ የፓርቲው ፕሬዚዳንት አቶ አበባው መሃሪን የከሰሰ ሲሆን፤ ፍ/ቤት አቶ አበባውን ለጊዜው በማገድ፣ የክስ መልስ እንዲያዘጋጁ የአንድ ወር ቀጠሮ ሰጠ፡፡ ለአመታት ከተለያዩ ውዝግቦች እፎይታ ያላገኘው…
Rate this item
(17 votes)
በ “ማስተር ፕላን” መነሻነት በተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎች የተፈጠሩ ግጭቶችን፤ እንዲሁም በጐንደር “የአማራ ተወላጅ፣ የቅማንት ተወላጅ” በሚል የተከሰተውን ሁከት እንደመረመሩ የገለፁ የመንግስት እና ገለልተኛ የሰብአዊ መብት ተቋማት፣ የምርመራ ሪፖርት እንደሚያቀርቡ ገለፁ፡፡መንግስታዊ ተቋሞቹ፤ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን እና የህዝብ እንባ ጠባቂ፤ በጋራ…
Rate this item
(9 votes)
• ከመቶ ሺሕ በላይ ተመልካቾች እንደሚጎበኙት ይጠበቃል• ኦርቶዶክሳዊ ክውን ጥበባት ልዩ ገጽታዎቹ ይኾናሉ ተብሏል• ለአጠቃላይ ዝግጅቱ ከሦስት ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ይደረጋል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ምእመናን፥ የቤተ ክርስቲያኒቱን ዓለም አቀፋዊነት፣ ነባራዊ ሁኔታና ተግዳሮቶች ተረድተው የበኩላቸውን ድርሻ እንዲወጡ ያስችላል የተባለ ልዩ…