ዜና

Rate this item
(12 votes)
ኢትዮጵያና ኬንያ በሶማሊያ የተሰማራው የአፍሪካ ህብረት ጦር (አሚሶም) ከአልሻባብ ጋር የሚያደርገውን ውጊያ ለማገዝ፣ የጦር ሂሊኮፕተሮችን ሊሰጡ ነው ሲል የኬንያው ዘ ስታር ትናንት ዘገበ፡፡አሚሶም የአልሻባብ ታጣቂዎችን ለመደምሰስ በሚያደርገው ውጊያ፣ ተጨማሪ የጦር መሳሪያዎች አስፈላጊ ሆነው በመገኘታቸው፣ አገራቱ ሄሊኮፕተሮችን ለማቅረብ መፍቀዳቸውን ዘገባው አስታውቋል፡፡…
Rate this item
(16 votes)
ሠኞ እለት አንድ ሰው በባቡር አደጋ ህይወቱ አልፏል የኢትዮ - ጅቡቲ መስመርን ሁለቱ ሃገራት በጋራ ያስተዳድራሉ በአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ላይ እያጋጠመ ያለውን የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥ ለመቋቋም ጀነሬተር ሊገዛ መሆኑ የተገለፀ ሲሆን ባቡሩ ባለፈው ሠኞ ሥራ ከጀመረ ወዲህ…
Rate this item
(8 votes)
ባለፉት ሶስት ወራት በአዲስ አበባ ህዝባዊ ሰልፍ ለማድረግ 3 ጊዜ ጠይቆ እውቅና እንደተነፈገው የገለፀው መድረክ፤ መንግስት የፖለቲካ ምህዳሩን በማጥበብ የፖለቲካ እንቅስቃሴ ገደብ ጥሎብኛል አለ፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ አንድነት መድረክ ትናንት ከሰዓት በኋላ በፅ/ቤቱ በሰጠው መግለጫ፤ በአዲስ አበባ ከተማ መስቀል አደባባይን ጨምሮ…
Rate this item
(10 votes)
ከእስር እንዲለቀቁ በተባሉት የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች ላይ አቃቤ ህግ ከብሔራዊ መረጃና ደህንነት ያመጣውን የሰነድ ማስረጃ ረቡዕ እለት ያቀረበ ሲሆን 367 ገፆች ያሉት የሰነድ ማስረጃ ላይ ተከሳሾች መልስ እንዲሰጡ ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጥቷል፡፡ ከእስር ይለቀቁ ከተባሉት ተከሳሾች መካከል የአንድነት ፓርቲ የቀድሞ አቶ…
Rate this item
(7 votes)
ባለፈው ጥቅምት 1 ሚ. ቶን ስንዴ ለመግዛት ጨረታ አውጥቶ ነበር በአንዳንድ አካባቢዎች ድርቅ መከሰቱን ተከትሎ የምግብ እህል ክምችቱን ለማሳደግ እየሰራ የሚገኘው የኢትዮጵያ መንግስት፣ 70 ሺህ ቶን ስንዴ ለመግዛት ሰሞኑን አለማቀፍ ጨረታ ማውጣቱን ኤዢያዋን የተባለው ድረገጽ የአውሮፓ የንግድ ኩባንያዎችን ጠቅሶ ትናንት…
Rate this item
(24 votes)
በአዲስ አበባ ከተማ በታክሲ ሹፌርነት ላለፉት 18 ዓመታት የሰሩት አቶ ጥላሁን ቢሆነኝ፤ በትራንስፖርት አገልግሎት ዘርፍ የተሰማሩ ባለሀብቶች ትርፋማ ሆነው በሥራቸው ለመቀጠል ወሳኙ ነዳጅ የሚገዙበት ዋጋ እንደሆነ ይናገራሉ፡፡ የነዳጅ ዋጋ እርካሽ ሲሆን ብቻ ነው ትርፋማ የሚሆኑት ይላሉ፡፡ ከአንድ አመት በላይ በአለም…