ዜና
በሽብር ወንጀል የተከሰሱት የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮቹን አብርሃ ደስታ፣ ሃብታሙ አያሌው፣ ዳንኤል ሺበሺና የሸምስ አሰፋን ጨምሮ አቶ አብርሃም ሰለሞን ከእስር እንዲለቀቁ ጠቅላይ ፍ/ቤቱ ለማረሚያ ቤት ትዕዛዝ ፃፈ፡፡ ተከሳሾቹ በከፍተኛው ፍ/ቤት ከቀረበባቸው ክስ በነፃ መሠናበታቸውን ተከትሎ በአቃቤ ህግ ይግባኝ ተጠይቆባቸው ጉዳያቸውን በማረሚያ…
Read 4003 times
Published in
ዜና
Saturday, 13 February 2016 10:49
በኩዌት በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ላይ አፋጣኝ እርምጃ እንዲወሰድ ተጠየቀ
Written by Administrator
- “ኢትዮጵዊቷ የአሰሪዋን ልጅ ገድላ፣ ራሷን ለማጥፋት ሞክራለች”- በኩዌት የኢትዮጵያ አምባሳደር ስለጉዳዩ በቂ መረጃ የለንም ብለዋል በኩዌት አንዲት ኢትዮጵያዊ የቤት ሰራተኛ፤ የአሰሪዋን ልጅ ገድላ ራሷን ለማጥፋት ሞክራለች መባሉን ተከትሎ፣ የአገሪቱ ፓርላማ አባል የሆኑት ሳዶን ሃመድ አል ኦታቢ መንግስት በኩዌት በሚገኙ…
Read 5794 times
Published in
ዜና
ደንብ በሚተላለፉ አሽከርካሪዎች ላይ ከባድ ቅጣት ሊጣል ነው የደንብ ጥሰት በፈፀሙ አሽከርካሪዎች ላይ ከባድ ቅጣት የሚጥል አዲስ ህግ ሊተገበር ሲሆን በአሽከርካሪው ላይ ቅጣት ከመጣል በዘለለ በእያንዳንዱ ጥፋት ላይ በሚያዝ ነጥብ መሰረት፣ የመንጃ ፈቃድን ለስድስት ወራትና ለአንድ ዓመት ከማገድ አንስቶ ከእነአካቴው…
Read 13050 times
Published in
ዜና
በደቡብ ክልል በጎሙ ጎፋ ዞን ውስጥ የሚገኙ የቁጫ ህዝቦች፤ በሚያነሱት የማንነት ጥያቄ ምክንያት እስራት፣ ድብደባና እንግልት እየደረሰባቸው መሆኑን በምሬት ገለፁ፡፡ የቁጫ ህዝብ ከ1987 ዓ.ም ጀምሮ ባልተደራጀ መልኩም ቢሆን የማንነት ጥያቄ ሲያቀርብ መቆየቱን የገለፁት ቅሬታ አቅራቢዎቹ፤ በ2005 ዓ.ም ህዝብ እንደ አንድ…
Read 2006 times
Published in
ዜና
ሰላሳ አንዱም ዩኒቨርስቲዎች በኢትዮጵያ የህክምና ትምህርት ጥራት፣ ተደራሽነትና አግባብነት እንዲሁም የጋራ ትብብር ዙሪያ ከፊታችን ረቡዕ ጀምሮ ለሶስት ቀናት በኢንተርኮንቲነንታል ሆቴል እንደሚመክሩ ተገለፀ፡፡ የምክክር ጉባኤውን የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ከ“ፒፕል ቱ ፒፕል” (P2P) እና ከኬንታኪ ዩኒቨርስቲ (ዩኬ) ጋር በመተባበር አዘጋጅተውታል ተብሏል፡፡ የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ…
Read 1400 times
Published in
ዜና
የሐውልቱ ሥፍራ 6.5 ሚሊዮን ብር ወጥቶበታል- ጴጥሮስ ያቺን ሰዓት`በሥነ ሥርዓቱ ላይ ይተውናል ከሦስት ዓመት በፊት ከባቡር ፕሮጀክቱ ጋር በተያያዘ ተተክሎ ከነበረበት ሥፍራ መነሳቱን ተከትሎ ውዝግብ ያስነሳው የታላቁ አርበኛ የሰማዕቱ አቡነ ጴጥሮስ ሃውልት፤ ነገ ረፋድ ላይ ከብሄራዊ ሙዚየም ወጥቶ በቀድሞ ሥፍራው…
Read 7146 times
Published in
ዜና