ዜና

Rate this item
(2 votes)
ዩኒቨርሳል ክሊኒክ የታይፎይድ በሽታን መርምሮ ውጤቱን በ37 ደቂቃዎች ውስጥ ለማረጋገጥ የሚያስችል መሣሪያ ማስመጣቱን የገለፀ ሲሆን፤ በታይፎይድ ህክምና ላይ በመላ አገሪቱ ይታዩ የነበሩ ችግሮችን ለመፍታት የሚያስችል መሆኑን የክሊኒኩ ሃኪም ተናግረዋል፡፡ በአገራችን ውስጥ በስፋት ሲያገለግሉ የቆዩ መሳሪያዎች ሁለት ጉድለት እንደነበረባቸው ዶ/ር ምክሩ…
Rate this item
(4 votes)
የሶርያ ምግቦች አዘጋጅቶ ለተጠቃሚዎች የሚያቀርብ ሬስቶራንት በ2 ሚሊዮን ብር ተቋቁሞ በአዲስ አበባ አገልግሎት መስጠት የጀመረ ሲሆን ሦስት ተጨማሪ ሬስቶራንቶችን ለመክፈት እንደተዘጋጀ ሶሪያዊው ባለሀብት ተናግረዋል፡፡ ኢትዮጵያን ጨምሮ በግብጽ፣ ፊሊፒንስ፣ ዱባይ፣ ቤሩት እንዲሁም በሶሪያ ተመሣሣይ ሬስቶራንቶችን መክፈታቸውን የሚናገሩት የድርጅቱ ባለቤት አህመድ አሊ…
Rate this item
(19 votes)
ኢህአዴግ “ህዝባዊ መሠረት” ካላቸው ፓርቲዎች ጋር ተወያይቶ የአገሪቱን ችግሮች እንዲፈታ ተጠየቀ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) የኢትዮጵያን ወቅታዊና መሠረታዊ ችግሮች የመፍቻ አቅጣጫዎች ያመላክታል ብሎ ይፋ ባደረገው ማኒፌስቶው፤ በአሁን ወቅት አገሪቱ በዘርፈ ብዙ ውስብስብ ችግሮች ውስጥ እንደምትገኝ ጠቅሶ፤ ከነዚህ ችግሮች…
Rate this item
(4 votes)
“አክራሪነትን ለመከላከል በቅድሚያ ውስጣችንን እናጥራ” መተካካቱ በሚፈለገው ሁኔታና መጠን መሄድ አልቻለም፤ “ነባር መሪዎች እስኪጃጁበት ድረስ ወንበሩን ይዘው መቀመጥ የለባቸውም” “ከአቶ መለስ ህልፈት በኋላ ትልቁ ፈተናችን የእርስ በርስ መተማመናችንን ማጠናከር ነበር፤ ተተኪዎች ብቃት ሊኖራቸው ይገባል” የመንግስት የሚዲያ ተቋማት ተተችተዋል፤ “የሚዲያ ሥራዎችን…
Rate this item
(3 votes)
የጋዜጠኛ ተመስገን ጠበቃ ተጨማሪ ጊዜ ጠየቁ በከፍተኛው ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ችሎት፣ በሽብርተኝነት ከተፈረጁ ድርጅቶችና ሽብር ለመፈፀም ከሚፈልጉ ሰዎች ጋር ሰርታችኋል በሚል ተከሰው የተፈረደባቸው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ እንዲሁም የአንድነት ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ የነበሩት የእነ አንዷለም አራጌ፣ ለጠቅላይ ፍርድ ቤት…
Rate this item
(5 votes)
ራሳቸውን ለማጥፋት ከሞከሩት ስድስት ግለሰቦች ሦስቱ ተርፈዋል በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ቀበሌ 25፣ በተለምዶ እሬሳ ማዞሪያ እየተባለ በሚጠራው ሠፈር ውስጥ ለበርካታ አመታት በህዝብ መፀዳጃ ቤትነት ሲያገለግል የቆየ ክፍል ውስጥ ሰሞኑን አንድ ረዳት ሳጅን ራሱን ሰቅሎ እንደተገኘ ምንጮች ገለፁ፡፡ ንብረትነቱ የቀበሌ…