ዜና

Rate this item
(47 votes)
“ማስተር ፕላኑ ልማትን ያሻሽላል፤ በረብሻ የተሳተፉ ይከሰሳሉ” - መንግሥት “የአዲስ አበባና የፊኒፊኔ ዙሪያ ልዩ ዞን ማስተር ፕላን” ላይ፣ ሰሞኑን በበርካታ የኦሮሚያ ከተሞች በተቀሰቀሰው ተቃውሞ፣ ከፖሊስ ጋር ግጭት ተፈጥሮ፣ ሶስት ሰዎች የሞቱ ሲሆን፣ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ)፤ መንግስትን ተጠያቂ አድርጓል፡፡ የክልሉ…
Rate this item
(12 votes)
በአዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል ውስጥ መብራት ለሀያ ሰዓታት ያህል በመቋረጡ ምክንያት በፅኑ ህክምና ክፍል (ICU) ውስጥ የነበሩ ሦስት ህሙማን ለሞት ተዳረጉ፡፡ ህዳር 20 ምሽት ላይ ለ20 ሰዓታት መብራት ተቋርጦ በመቆየቱና የሆስፒታሉ ጀነሬተር ተበላሽቶ በመቀመጡ የተነሳ በፅኑ ህክምና ክፍል የነበሩ አንዲት…
Rate this item
(16 votes)
የፍ/ቤት ክርክሩ ከ3 ዓመት በላይ ፈጅቷል የሽሬ እንዳሥላሴ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የነበሩት አቡነ ሚካኤል፤ በነሐሴ ወር 2003 ዓ.ም ከሞቱ በኋላ ነው፤ “የሊቀ ጳጳሱ ልጅ ነኝ” የሚል የወራሽነት አቤቱታ ለፍ/ቤት የቀረበው፡፡“የሟች ልጅ ነኝ” የሚል አቤቱታ ያቀረቡት አቶ ዮሐንስ ተክለሚካኤል፤ ጳጳሱ…
Rate this item
(14 votes)
ከቡድኑ ጋር ወደ አገራቸው እንዳይመለሱ፣ ፓስፖርታቸውን ተነጥቀው ነበር በሴካፋ ዋንጫ ለመሳተፍ ወደ ኢትዮጵያ የመጣውን የኬንያ ብሄራዊ ቡድን ልኡካን የመሩት የክለቡ ማናጀር ዊሊስ ዋሊያውላ፤ ስድስት የቡድኑ ልኡክ አባላት ለአስር ቀናት አርፈውበት ለቆዩት “እንዳለ እና ቤተሰቡ ቸርቺል ሆቴል መከፈል የነበረበትን 41 ሺህ…
Rate this item
(5 votes)
- 1500 ጥበቃዎች ተመድበዋል- ለጥበቃ በወር 3ሚ. ብር ያወጣል የኢትዮ - ጅቡቲ የሃዲድ መስመርን የሚዘረጋው ቻይና ኩባንያ ከስርቆት ጋር በተያያዘ 20 ሚሊዮን ብር ገደማ ኪሳራ እንደደረሰበት የታወቀ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት ስርቆቱን ለመከላከል ከ1500 በላይ ጥበቃዎች በሀዲድ መስመሩ ላይ ተመድበዋል፡፡ የቻይናው…
Rate this item
(8 votes)
ሌሎች ሶስት የቀድሞ ኃላፊዎችም በቁጥጥር ስር ውለዋል የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ስራ አስኪያጅ አቶ ኤፍሬም ደሳለኝን ጨምሮ ሶስት የድርጅቱ የቀድሞ ኃላፊዎችና አንድ ማንነታቸው ያልተጠቀሰ ግለሰብ፣ በከባድ ሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ባለፈው ማክሰኞ በቁጥጥር ስር የዋሉ ሲሆን ሥራ አስኪያጁ ክስ እንደተመሰረተባቸው የፀረ…