ዜና

Rate this item
(3 votes)
ከድርቁ ጋር በተያያዘ የኢትዮጵያና የኬንያ አዋሳኝ ከተማ በሆነችው ሞያሌ ከተማ፣ የአተት ወረርሽኝ ተከስቶ የአንድ ሰው ህይወት ሲያልፍ ወደ 90 ገደማ የሚሆኑ በበሽታው ተይዘው ህክምና እየተደረገላቸው መሆኑን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ለአዲስ አድማስ አስታውቋል፡፡ በከተማው በአጣዳፊ ተቅማጥና ትውከት (አተት) ተይዘው በጤና ተቋማት…
Rate this item
(2 votes)
ኢትዮ ቴሌኮም፤ በ“አፍሪካ ቴሌኮም ሊደርሺፕ አዋርድ” በአራት ዘርፎች የአመቱ ምርጥ ተብሎ መሸለሙን አስታወቀ፡፡ የዓመቱ ምርጥ ቴሌኮም ኦፕሬተር፣ የአመቱ ዋና ስራ አስፈፃሚ፣ ለሰው ሀይል አስተዳደር ትኩረት የሰጠ ምርጥ ዋና ስራ አስፈፃሚና አለም አቀፍ ቀጣይነት ያለው ስራ አመራር የተገበረ ተቋም በሚሉ ዘርፎች…
Rate this item
(0 votes)
• ፖሊስ አደጋውን እያጣራሁ ነው ብሏልበትላንትናው ዕለት በታላቁ አንዋር መስጊድ በደረሰ የቦንብ ፍንዳታ በ5 ሰዎች ላይ ከባድ የመቁሰል አደጋ ሲደርስ በ19 ሰዎች ላይ ቀላል ጉዳት መድረሱ ታውቋል፡፡ ፖሊስ ቦንቡን የወረወረውን ግለሰብ ለመያዝ ክትትል እያደረገመሆኑን አስታውቋል፡፡የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ሃላፊ ሚኒስቴር…
Rate this item
(47 votes)
“ማስተር ፕላኑ ልማትን ያሻሽላል፤ በረብሻ የተሳተፉ ይከሰሳሉ” - መንግሥት “የአዲስ አበባና የፊኒፊኔ ዙሪያ ልዩ ዞን ማስተር ፕላን” ላይ፣ ሰሞኑን በበርካታ የኦሮሚያ ከተሞች በተቀሰቀሰው ተቃውሞ፣ ከፖሊስ ጋር ግጭት ተፈጥሮ፣ ሶስት ሰዎች የሞቱ ሲሆን፣ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ)፤ መንግስትን ተጠያቂ አድርጓል፡፡ የክልሉ…
Rate this item
(12 votes)
በአዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል ውስጥ መብራት ለሀያ ሰዓታት ያህል በመቋረጡ ምክንያት በፅኑ ህክምና ክፍል (ICU) ውስጥ የነበሩ ሦስት ህሙማን ለሞት ተዳረጉ፡፡ ህዳር 20 ምሽት ላይ ለ20 ሰዓታት መብራት ተቋርጦ በመቆየቱና የሆስፒታሉ ጀነሬተር ተበላሽቶ በመቀመጡ የተነሳ በፅኑ ህክምና ክፍል የነበሩ አንዲት…
Rate this item
(16 votes)
የፍ/ቤት ክርክሩ ከ3 ዓመት በላይ ፈጅቷል የሽሬ እንዳሥላሴ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የነበሩት አቡነ ሚካኤል፤ በነሐሴ ወር 2003 ዓ.ም ከሞቱ በኋላ ነው፤ “የሊቀ ጳጳሱ ልጅ ነኝ” የሚል የወራሽነት አቤቱታ ለፍ/ቤት የቀረበው፡፡“የሟች ልጅ ነኝ” የሚል አቤቱታ ያቀረቡት አቶ ዮሐንስ ተክለሚካኤል፤ ጳጳሱ…