ዜና

Rate this item
(3 votes)
ጠ/ሚኒስትሩና የባህርዳር ነዋሪዎች በመልካም አስተዳደር ችግሮች ዙሪያ ተወያዩ ባለፈው ሳምንት የብአዴን 35ኛ አመት የምስረታ በአል በተከበረባት የባህርዳር ከተማ ከነዋሪዎች ጋር በመልካም አስተዳደር ችግሮች ዙሪያ የተወያዩት ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ፤ ችግሩ በመንግሥት ብቻ የሚፈታ ሳይሆን የነዋሪዎችን ርብርብ የሚጠይቅ ነው ብለዋል፡፡ በተለይ…
Rate this item
(2 votes)
ሕብረት ባንክ አ.ማ ባለፈው ሳምንት የባንኩን የባለአክሲዮኖች 17ኛ መደበኛ ጠቅላላና 9ኛ ድንገተኛ ጉባኤ በሂልተን ሆቴል ያካሄደ ሲሆን ከታክስ በፊት ከ358 ሚ. ብር በላይ ማትረፉን አስታወቀ፡፡ ባለፈው ሰኔ 30 በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ባንኩ ከሰጣቸው የተለያዩ አገልግሎት ዘርፎች አጠቃላይ ገቢው 1.3 ቢሊዮን…
Rate this item
(1 Vote)
አዋሽ ኢንሹራንስ ኩባንያ ጁን 30, 2015 በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከታክስ በኋላ 64.33 ሚሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ ማግኘቱን፣ ትርፉም ካለፈው ዓመት ጋር ሲነፃፀር የ10.5 በመቶ ብልጫ እንዳለውና የአንድ ዕጣ የተጣራ ትርፍ ክፍያ 272 ብር መሆኑን የቦርድ ሊቀመንበሩ አስታወቁ፡፡ ሊቀመንበሩ አቶ ቀነአ…
Rate this item
(21 votes)
ከትግራይ የሚሰደዱ በርካታ ወጣቶች ከፍተኛውን ቁጥር ይይዛሉ· በአንድ ፍተሻ ጣቢያ ብቻ በቀን ከ100 በላይ ስደተኞች ይያዛሉ· በጥቃቅንና አነስተኛ ተደራጅተው ብድር የወሰዱ ወጣቶች ገንዘቡን ይዘው ይሰደዳሉ በተሽከርካሪና በእግር የሀገሪቱን ድንበር አቋርጠው በህገወጥ መንገድ ወደ አረብ አገራት የሚሰደዱ ወጣቶች ቁጥር በአሳሳቢ ደረጃ…
Rate this item
(5 votes)
የዋሊያ ቢራ አምራቹ ሀይንከን ብሪወሪስ አክሲዮን ማህበርና ካንጋሮ ፕላስት ኃላደነቱ/የተ/የግል ማህበር በንግድ ምልክትና ስያሜ እየተወዛገቡ ነው፡፡ በካንጋሮ ፕላስት በ2003 ዓ.ም የተያዘው የአይቤክስ የንግድ ምልክት ለ3 ዓመት ያለአገልግሎት መቀመጡን የጠቀሰው ሃይንከን ብሪወሪስ፤ ዋልያ እና አይቤክስ የተለያዩ እንስሳት ናቸው ሲል የዋልያ ምልክት…
Rate this item
(6 votes)
- በግለሰቡ ላይ የደረሱ የመብት ጥሰቶች በአፋጣኝ እንዲስተካከሉ ጠይቋል- የዞን ዘጠኝ ጦማርያንን ሽልማት ለመቀበል ወደ ፓሪስ ሊጓዝ ነበር ተቀማጭነቱን በፈረንሳይ ያደረገው ሪፖርተርስ ዊዝአውት ቦርደርስ የተሰኘ አለማቀፍ ተቋም፣ የኢትዮጵያ መንግስት በቅርቡ ከእስር ከተለቀቁት የዞን ዘጠኝ ጦማርያንና ጋዜጠኞች አንዱ የሆነውን ዘላለም ክብረት፤…