ዜና

Rate this item
(6 votes)
ግንባታው 2.6 ቢሊዮን ብር ፈጅቷል፤ በሰዓት 90 ሺህ ሊትር ቢራ ያመርታል ዳሸን ቢራ ፋብሪካ በደብረብርሃን ከተማ አካባቢ ያሰራውና እጅግ ዘመናዊ እንደሆነ የተነገረለት ቢራ ፋብሪካ ነገ ይመረቃል፡፡በዓለም የቢራ ጠመቃ ታሪክ የዚህ አይነት ፋብሪካ በቤልጂየም ብቻ እንደሚገኝ የጠቀሱት የዳሸን ቢራ ፋብሪካ ምክትል…
Rate this item
(2 votes)
የቢዝነስ ፈጠራ ላይ ያተኩራል የ1. ሚሊዮን ብር ሽልማት የሚያስገኝ “እርካብ” የተሰኘ የቢዝነስ ፈጠራ ሾው በኢቢሲ - 1 በቅርብ ሊጀመር ነው፡፡ ፕሮግራሙ በየሳምንቱ እሁድ ከቀኑ 11 ሰዓት ላይ የሚቀርብ ሲሆን ዓላማውም በአገራችን አዲስ ዓይነት የመዝናኛ አማራጭ ከማምጣት ጎን ለጎን፣ እንዴት ሥራ…
Rate this item
(2 votes)
አቢሲንያ ባንክ ዛሬ 19ኛውን የባለ አክሲዮኖች ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ በሒልተን ሆቴል እያካሄደ ሲሆን ባለፈው የበጀት ዓመት ባደረገው እንቅስቃሴ፤ ከታክስ በፊት 373.96 ሚሊዮን ብር ትርፍ ማግኘቱንና መቶ ብር ዋጋ ያለው አንድ አክሲዮን 27.84 በመቶ የትርፍ ክፍያ እንዳገኘ የባንኩ የቦርድ ሊቀመንበር ገልፀዋል፡፡የቦርዱ…
Rate this item
(0 votes)
በስፔናዊው ሚጌል ሊያንሶ ተፅፎ የተዘጋጀውና ከ60 በላይ በሚሆኑ ዓለም አቀፍ የፊልም ፌስቲቫሎች ላይ ተሳትፎ፣ 10 ሽልማቶችን ያሸነፈው “Crumbs” (ስብርባሪ) የተሰኘው ሳይንሳዊ ልብወለድ ፊልም፤ ትላንት ምሽት በአቤል ሲኒማ ተመረቀ፡፡ ከዓለም ጦርነቶች ፍፃሜ በኋላ ምን ሊፈጠር እንደሚችል በሚያመለክተው በዚህ ፊልም ላይ ዳንኤል…
Rate this item
(0 votes)
ከመደበኛ የትምህርት ስልጠና በተለየ እንደ ቧንቧ ሥራ ባሉ ኢ-መደበኛ የስራ መስኮች ላይ መሰማራት ውጤታማ ያደርጋል ሲል “ኮንሰርን ወርልድ ዋይድ ኢትዮጵያ” የተባለው ድርጅት ገለፀ፡፡ ከአዲስ ከተማ፣ ቂርቆስና ልደታ ክፍለ ከተሞች የተውጣጡ ከ670 በላይ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙ ነዋሪዎችን አሰልጥኖ ወደ…
Rate this item
(24 votes)
“ዲሞክራሲያዊ ውይይት ከሌለ አገሪቱ እንደአገር አትቀጥልም” ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ፤ “ከጋዜጠኞች የሚሰነዘርብኝን ትችት አልፈራም፤ ነጻ ሚዲያ ለዲሞክራሲ ግንባታው ሂደትና ለልማት እጅግ ወሳኝ ነገር ነው” ሲሉ መናገራቸውን ቢቢሲ ትናንት ዘገበ፡፡“ፍጹም እንዳልሆንን እናውቃለን፤ በመሆኑም ከማንኛውም ጋዜጠኛ የሚቀርብብንን ትችት ለመቀበል ዝግጁ ነን”…