ዜና

Rate this item
(4 votes)
ባልደራስ፣ አብን፣ ኦነግ፣ ኦፌኮ ይገኙበታል ትብብር፣ ባልደራስ፣ አብን እና ኦፌኮን ጨምሮ 13 የፖለቲካ ድርጅቶች በቀጣዩ ምርጫ ተጣምረው ለመወዳደር የሚያስችላቸውን ምክክር እያደረጉ መሆኑ ታውቋል፡፡ በሶስት የፖለቲካ ድርጅቶች ማለትም ህብር ኢትዮጵያ፣ ኢዴፓ፣ ኢሃን የተመሠረተውን “ትብብር”ን እንዲሁም ባልደራስ፣ አብን፣ ኦፌኮ እና ኦነግን ጨምሮ…
Rate this item
(1 Vote)
በመጪው ክረምት 5 ቢሊዮን ችግኞችን በመላ ሀገሪቱ ለመትከል መታቀዱን ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ አስታወቁ፡፡ ባለፈው ክረምት በተከናወነው ሀገር አቀፍ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር፣ በአጠቃላይ በመላ ሀገሪቱ ከ4 ቢሊዮን በላይ ችግኞች መተከላቸውና አብዛኞቹ ችግኞችም አስፈላጊው እንክብካቤ እየተደረገላቸው መሆኑ ተመልክቷል፡፡ ጠ/ሚኒስትሩ የኮካ…
Rate this item
(0 votes)
በአምባሳደርነት የተሾሙትን የቀድሞ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ ባጫ ጊናን በመተካት አቶ አቢ ሳኖ የባንኩ ፕሬዚዳንት ሆነው ተሹመዋል፡፡ የቀድሞ የባንኩ ፕሬዚዳንት አቶ ባጫ ጊና በግምገማ ከባንኩ ፕሬዚዳንትነት መነሳታቸውን ምንጮቹን ጠቅሶ የዘገበው “ዋዜማ ራዲዮ”፤ ጠቁሟል፡፡ አዲሱ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ…
Rate this item
(12 votes)
- በሽታው ወደ ኢትዮጵያ ቢገባ ጉዳቱ እጅግ አስደንጋጭ እንደሚሆን የጤና ባለሙያዎች ተናገሩ - በሽታው ካሉባቸው አገራት አራት ሺ ሰዎች ወደ ኢትዮጵያ ገብተዋል - በ25 ቀናት ውስጥ 60 ጥቆማ ደርሶ፣ በ17 ሰዎች ላይ የበሽታው ምልክት ታይቷል - ስለበሽታው ምንነትና ቅድመ ጥንቃቄዎች…
Rate this item
(3 votes)
ኦኤምኤን የቴሌቪዥን ጣቢያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስመልክቶ የሠራውን ፕሮግራም ይቅርታ ጠይቆ እንዲያስተካክልና ቤተ ክርስቲያኒቱን ይቅርታ እንዲጠይቅ ብሮድካስት ባለስልጣን አሳሰበ፡፡ ጴጥሮሳውያን የቤተክርስቲያን ክብርና መብት አስጠባቂ ህብረት ያቀረቡለትን አቤቱታ ተቀብሎ ማጣራት ማድረጉንና አቤቱታ የቀረበበት ኦኤምኤን የቴሌቪዥን ጣቢያ የሰጠውን ምላሽ ማገናዘቡን የገለፀው…
Rate this item
(16 votes)
Page 4 of 299