ዜና

Rate this item
(4 votes)
የአትሌቲክስ ስፖርት ወዳጅ የነበሩት የቀስተ ደመና ስፖንጅ ፋብሪካ ባለቤት አቶ አቢሴሎም ይህደጐ፤ ከትላንት በስቲያ ከዚህ አለም በሞት የተለዩ ሲሆን የቀብር ስነስርአታቸው ዛሬ ከቀኑ 9 ሰአት በጴጥሮስ ወጳውሎስ ቤተክርስቲያን ይፈፀማል፡፡ ባደረባቸው ህመም ለአንድ አመት ያህል በውጭ ሀገርና በሃገር ውስጥ ህክምና ሲከታተሉ…
Rate this item
(22 votes)
በ7 ቀናት ከ100ሺህ በላይ የድጋፍ ፊርማዎች ተሰባሰቡ በኢትዮጵያን ብሮድካስቲንግ ሰርቪስ (EBS) ቴሌቪዥን በሚተላለፉት “ታዖሎጐስ” እና “ቃለ - አዋዲ” በተባሉት ፕሮግራሞች ላይ ሰሞኑን ከፍተኛ ተቃውሞ ተነሳ፡፡ ፕሮግራሞቹ እንዲዘጉና በኦርቶዶክስ ስም እንዳይጠቀሙ የሚያግዝ የድጋፍ ፊርማ እየተሰባሰበ ሲሆን በ7 ቀናትከ100ሺህ በላይ የኦርቶዶክስ እምነት…
Rate this item
(5 votes)
• የደብሩ ሰበካ ጉባኤ ሪፖርት እንዲያቀርብ በምእመናኑና በሰንበት ት/ቤቱ ተጠይቋል• የታገደው የቅ/ማርያም ገዳም ሰበካ ጉባኤ ሪፖርት ለማቅረብ የፓትርያርኩን አመራር ጠየቀበአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የደብረ ከዋክብት አቡነ አረጋዊና ቅዱስ ገብረ ክርስቶስ አስተዳዳሪ፣ ስለ ደብሩ የአስተዳደርና የገንዘብ አያያዝ ችግር በአዲስ አድማስ የወጣው…
Rate this item
(0 votes)
የታዋቂው የቴሌቪዥን ሾው አቅራቢ ሠይፉ ፋንታሁን እና የባለቤቱ ወ/ሮ ቬሮኒካ ኑረዲን የሠርግ መልስ ስነስርአት በነገው ዕለት በመቄዶኒያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል ይከናወናል፡፡ ሙሽሮቹ የመልስ ስነስርአቱን ከ550 በላይ አረጋውያንና የአዕምሮ ህሙማን ጋር ከቀኑ 7 ሰአት ጀምሮ በተለያዩ ዝግጅቶች ያከብሩታል ተብሏል፡፡…
Rate this item
(14 votes)
ፖፕ አቡነ ቴዎድሮስ፣ የደመራ በዓልን በመስቀል ዐደባባይ ያከብራሉ አክሱም ጽዮንን፣ ጎንደርን፣ ላሊበላንና የደብረ ሊባኖስ ገዳምን ይጎበኛሉ የግብጽ ኮፕት ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ እና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የሃይማኖት አባቶች፣ በሃይማኖታዊ ጉዳዮችና በማኅበራዊ ግንኙነቶች ዙሪያ በአዲስ አበባ…
Rate this item
(13 votes)
131 ዜጎቿን ያጣችው ኢራን፤ ሳኡዲ አረቢያን ተጠያቂ አድርጋለችእስካሁን በአደጋው 717 ሰዎች ህይወታቸውን አጥተዋልበሳዑዲ አረቢያ በሀጂ ስነስርዓት ላይ ከትናንት በስቲያ 717 ሰዎች በሞቱበት አደጋ የአገሪቱ ባለስልጣናት እየተወዛገቡ ሲሆን፤ የኢራን መንግስት 131 ዜጐቹ መሞታቸውን በመግለጽ የሳዑዲን መንግስት ተጠያቂ አድርጓል፡፡ ከመካ በ5 ኪ.ሜትር…