ዜና

Rate this item
(4 votes)
በዘንድሮው ክረምት ሦስት ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ በአዲስ አበባ ከተማ 14 ሰዎች በውሃ አደጋ ህይወታቸውን ያጡ ሲሆን ባለፈው ዓመት ክረምት ከደረሰው አደጋ በእጥፍ ጨምሯል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ እሳትና ድንገተኛ አደጋዎች መቆጣጠር ባለስልጣን የኮሙኒኬሽን ባለሙያ አቶ ኪዳነ አብርሃ ለአዲስ አድማስ እንደገለፁት፤…
Rate this item
(4 votes)
በመጪው ጥቅምት የ70ኛ አመት የምስረታ በዓሉን የሚያከብረው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት፤ ኢትዮጵያና የቀድሞው የአገሪቱ መሪ ቀዳማዊ ኃይለ ስላሴ በድርጅቱ መስራች አባልነት ያበረከቱትን አስተዋጽኦ የሚዘክርና የበዓሉ አካል የሆነ ልዩ ፕሮግራም ማካሄዱን ታዲያስ መጽሄት ዘገበ፡፡ኒውዮርክ ሲቲ ውስጥ በሚገኘው የተመድ ዋና ጽህፈት ቤት ከትናንት…
Rate this item
(9 votes)
“በካህናትና ሠራተኞች ስም የሚደረግ የተቃውሞ እንቅስቃሴ ተቀባይነት የለውም” በቤተ ክርስቲያኒቱ ሀብት፣ ዘረፋ እና ምዝበራ ጥፋታቸው የተረጋገጠባቸው የአድባራት እና የሀገረ ስብከት ሙሰኛ ሓላፊዎች ለሕግ ተጠያቂነት ተላልፈው እንደሚሰጡ፣ ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ ተናገሩ፡፡የጠቅላይ ቤተ ክህነቱ ምንጮች እንደጠቆሙት፣ ፓትርያርኩ ይህን የማረጋገጫ ቃል…
Rate this item
(1 Vote)
ከ400 በላይ የአገር ውስጥና የውጭ ሀገራት ተሣታፊዎች የሚካፈሉበትና ከ500ሺ በላይ ሰዎች ይጐበኙታል ተብሎ የሚጠበቀው “አበሻ አዲስ አመት ኤክስፖ 2008” ዛሬ ይከፈታል፡፡ የቀድሞው ፕሬዚዳንት ግርማ ወልደጊዮርጊስና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ ቴዎድሮስ አድሃኖምን ጨምሮ ሌሎች ታላላቅ የመንግስት ባለስልጣናት በእንግድነት ይገኙበታል በተባለው በዚህ…
Rate this item
(38 votes)
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሰራተኛ ነው ተብሏል ከአዲስ አበባው ቦሌ አለማቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተነስቶ ወደ ስዊድን ስቶክሆልም በመብረር ትናንት ማለዳ አርላንዳ አውሮፕላን ማረፊያ በደረሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን የእቃ መጫኛ ክፍል ውስጥ ተደብቆ የተጓዘው ኢትዮጵያዊ ጥገኝነት መጠየቁን ቢቢሲ ዘገበ፡፡የኢትዮጵያ አየር መንገድ…
Rate this item
(16 votes)
ማንኛውንም ከብት ያለ ንግድ ፈቃድ መሸጥ አይቻልምበአዲስ አበባ የዳልጋ ከብት ግብይት ከትላንት ጀምሮ በደረሰኝ እንዲካሄድ የተወሰነ ሲሆን ማንኛውም የቁም እንስሳት የንግድ ግብይት ያለ ንግድ ፈቃድ ማከናወን እንደማይቻልም የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አስታውቋል፡፡ የከብት ግብይቱ የሚካሄደው በ5 የገበያ ማእከላት፡- በጉለሌ፣ የካ…