ዜና

Rate this item
(6 votes)
በህገወጥ የሰዎች ዝውውርና ስደተኞችን በህገወጥ መንገድ ድንበር የማሻገር ወንጀል ላይ ከፍተኛ ቅጣት የሚያስጥል አዲስ ረቂቅ ህግ ወጣ፡፡ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበውና ትናንት በምክር ቤቱ ውይይት የተደረገበት ረቂቅ አዋጅ፤ በወንጀለኞች ላይ እስከ ሞት የሚደርስ ቅጣት የሚያስቀጣ አንቀፅ ተካትቶበታል፡፡ ከጊዜ ወደ…
Rate this item
(3 votes)
ኢትዮጵያ በነፍስ ወከፍ ገቢ ከ213 አገራት 203ኛ ሆናለች- መንግስት የነፍስ ወከፍ ገቢያችን ከ550-700 ዶላር ደርሷል ይላል- ሞናኮ በ100 ሺህ ዶላር ስትመራ፣ ማላዊ በ250 ዶላር መጨረሻ ላይ ትገኛለች በየአመቱ ሃምሌ ወር መጀመሪያ ላይ የዓለማችንን አገራት ኢኮኖሚያዊ ሁኔታ ይፋ የሚያደርገው የአለም ባንክ፣…
Rate this item
(0 votes)
በምርጫ ማግስት እየተፈፀመ ያለው ወከባናእንግልት እንዲቆም የሚጠይቅ ነው ተብሏል የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ በአባላቱና መድረክን በመረጡ ዜጎች ላይ እየደረሰ ነው ያለው ወከባና እንግልት በአስቸኳይ እንዲቆም የሚጠይቅ ደብዳቤ ለጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ መፃፉን አስታወቀ፡፡ ከምርጫው በፊት በሃገራዊ ጉዳይ ላይ ለመወያየት…
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው ግንቦት በተካሄደው 5ኛው አገራዊ ምርጫ ሰማያዊ ፓርቲን በመወከል ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በደብረማርቆስ ከተማ ተወዳድሮ የነበረውን ወጣት ሳሙኤል አወቀን ገድሏል በተባለው ተከሳሽ ላይ ፍርድ ቤት የ19 ዓመት ፅኑ እስራት ፈረደበት፡፡ የምሥራቅ ጐጃም ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ከትናንት በስቲያ በሰጠው ውሳኔ፣…
Rate this item
(2 votes)
በቅርቡ ኢትዮጵያን ይጐበኛሉ ተብለው የሚጠበቁት የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ መንግስትን ብቻ ሳይሆን እኛንም ያነጋግሩን ሲሉ ሶስት ተቃዋሚ ፓርቲዎች ለአሜሪካ ኤምባሲ ባስገቡት ደብዳቤ መጠየቃቸውን ገለፁ፡፡ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባል የሆኑት የኢትዮጵያውያን ራዕይ ፓርቲ (ኢራፓ)፣ የኢትዮጵያውያን ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) እና…
Rate this item
(14 votes)
“የአቶ አንዳርጋቸው አያያዝ የአገራቱን ግንኙነት አደጋ ላይ የሚጥል ነው”- የእንግሊዝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፍሊፕ ሃሞንድ የእንግሊዝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፊሊፕ ሃሞንድ የሞት ፍርድ ተፈርዶባቸው በኢትዮጵያ በእስር ላይ የሚገኙት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ የሚገኙበት ሁኔታና አያያዛቸው፣ በሁለቱ አገራት መካከል ያለውን ግንኙነት አደጋ…