ዜና

Rate this item
(28 votes)
“እዚህም ሞት እዚያም ሞት፤ ሁሉም ያው ነው” “ኢትዮጵያውያን በአደገኛ ሁኔታ የሚደረገውን የስደት ጉዞ ይደፍራሉ” (ሂዩማን ራይትስ ዎች)በየመን የባህር ዳርቻዎች በውሃ ተገፍተው የሚወጡ አስከሬኖችን የሚቀብር ድርጅት ተቋቁሟል፡፡ ከሟቾቹ ውስጥ ከፍተኛውን ቁጥር የሚይዙት ኢትዮጵያውን ናቸው ከእጅ ወደ አፍ የሆነው የቤተሰቦቹ ኑሮ ከጊዜ…
Rate this item
(5 votes)
ገንዘብ ከፍለው መኪናቸውን ላልተረከቡ 115 ደንበኞች በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ አስረክባለሁ ብሏል፡፡ ድርጅቱ በደረሰበት ከፍተኛ ኪሳራ ስራቸውን አቁመው ከአገር የተሰደዱት የ “ሆላንድ ካር” ባለቤትና ሥራ አስኪያጅ ኢንጂነር ታደሰ ተሰማ፤ መንግስት ባደረገላቸው ድጋፍና በተሰጣቸው የህግ ከለላ ከ3 ዓመት በኋላ ወደ አገራቸው…
Rate this item
(6 votes)
ላለፉት አምስት አመታት በአፍሪካ ህብረት የኤርትራ ልኡክ ሆነው ያገለገሉትና ከአገሪቱ ከፍተኛ ዲፕሎማቶች አንዱ የሆኑት አምባሳደር ሞሃመድ ኢድሪስ ጃዊ፤ የኤርትራ መንግስት በዜጎቹ ላይ የሚፈጽመውን ጭቆናና የመብቶች ጥሰት በመቃወም በኢትዮጵያ ጥገኝነት መጠየቃቸውን ሮይተርስ ዘገበ፡፡ፍትህና ነጻነትን ለመጎናጸፍ ለዘመናት የታገለው የኤርትራ ህዝብ፤ በኢ-ፍትሃዊ አገዛዝ…
Rate this item
(3 votes)
የብሪጅስቶን ጎማ አምራች ኩባንያ ምርቱን ተረክበው ለሚያከፋፍሉና ለሚቸረችሩ ደንበኞቹ በመሰረታዊ ጎማ አመራረትና አጠቃቀም እንዲሁም በጎማው መለያ ባህርያት ላይ የግማሽ ቀን ስልጠና ሰጥቷል፡፡ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረኩን ያዘጋጀው በኢትዮጵያ የብሪጅስቶን ጎማ ወኪል የሆነው ካቤ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ሲሆን በመድረኩ ላይ የብሪጅስቶን…
Rate this item
(8 votes)
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በርዝመቱ ከምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ የሆነውን ህንፃ በአዲስ አበባ ለማስገንባት ከቻይናው የኮንስትራክሽን ኩባንያ ጋር ስምምነት መፈራረሙን ባንኩ አስታወቀ፡፡ ሕንፃው በጋንዲ መታሰቢያ ሆስፒታልና በኢትዮጵያ ሆቴል መካከል ባለው ስፍራ የሚሰራ ሲሆን 198 ሜትር ርዝመትና 43 ወለሎች እንዲሁም 1,500 መኪኖች ማቆም…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኤጀንሲ በምግብ፣ በመጠጥና በእንስሳት መኖ በኢትዮጵያ አስገዳጅ ደረጃ በወጣላቸው ምርቶች ብቻ የደረጃዎች ምልክት እንዲሰጥ ለብሌስ አግሪ ፉድ ላቦራቶሪ ፈቃድ ሰጠ፡፡ ኤጀንሲው ለብሌስ አግሪ ፉድ ላቦራቶሪ በጻፈው ደብዳቤ፤ ከግንቦት 3 ቀን 2007 ጀምሮ በምግብ፣ በመጠጥና የእንስሳት መኖ በመሳሰሉ ምርቶች…