ዜና

Rate this item
(2 votes)
 በኑዛዜያቸው መሠረት ኢትዮጵያ ውስጥ ይቀበራሉ ሸራተን አዲስ ሆቴል ከተከፈተ ጀምሮ ላለፉት 21 ዓመታት በዋና ሥራ አስኪያጅነት ያገለገሉት ፈረንሳዊው ሚስተር ዣን ፔሪ ማኒጎፍ ባደረባቸው ህመም በዋሺንግተን ሆስፒታል ህክምና ሲደረግላቸው ቆይተው በ65 ዓመታቸው ከትላንት በስቲያ አረፉ፡፡የዴንማርክና የፈረንሳይ ትውልድ ያላቸው ሥራ አስኪያጁ፤ ላለፉት…
Rate this item
(2 votes)
አራት ታላላቅ የአፍሪካ ኩባንያዎች ለመጨረሻው ዙር ደርሰዋል የዓለም የኢኮኖሚ ፎረም በአፍሪካ ፈጣን እድገት እያስመዘገቡ የሚገኙ ስኬታማ ኩባንያዎች በማለት ለመጨረሻው ዙር ከመረጣቸውና ለቀጣዩ ሽልማት ካጫቸው አራት ግዙፍ የአህጉሪቱ አየር መንገዶች አንዱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ መሆኑን አስታወቀ፡፡ፎረሙ ከአፍሪካ አልፈው በአለማቀፍ ደረጃ የኢኮኖሚው…
Rate this item
(5 votes)
 “የሬዲዮና የቴሌቭዥን ማሻሻያ ፕሮጀክቶች መጠናቀቅ ሲገባቸው ገና አልተጀመሩም” ዩኒቨርሲቲዎች ከበጀት በላይ ወጪ አድርገዋል ተባለ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት እና የሲቪል ሰርቪስ ሚኒስቴርን ጨምሮ በ19 ትላልቅ የመንግስት ተቋማት ላይ በተደረገ የኦዲት ምርመራ፤ ጉድለት መገኘቱና ማስረጃ ሳይኖራቸው በመመዝገባቸው የወጪያቸውን ትክክለኛነት ማረጋገጥ አለመቻሉን የፌደራል…
Rate this item
(4 votes)
አስከሬኑ ወደ ለንደን ተወስዶ እንዲመረመር ተጠየቀ በደቡብ ሱዳን ዐማፅያን ዘንድ ከፍተኛ ተሰሚነት የነበራቸው ዋኒ ቶምቤ ላኮ በአዲስ አበባ በመኖርያ አፓርትመንታቸው ውስጥ ሞተው ተገኙ፤ ቤተሰቦቻቸው አስከሬናቸው ወደ ለንደን ተወስዶ እንዲመረመር ጠይቀዋል፡፡ በለንደን በስደት ይኖሩ የነበሩት ቶምቤ፤ ባለፈው ዓመት ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት…
Rate this item
(0 votes)
 አልስአማኤል በተባለ የውጭ አገር የግል ሥራና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ በኩል ወደ ሳውዲ አረቢያ ከተላከች በኋላ ለ27 ወራት ያለችበት ሳይታወቅ ተሰውራ ቆይታለች የተባለችው ወጣት ወደ አገሯ ልትመለስ ነው፡፡ የሥራ ውሏ በሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ጸድቆላት፣ በየካቲት ወር 2005 ዓ.ም ወደ ሳውዲ…
Rate this item
(0 votes)
ፖሊስ የ10 ቀን የምርመራ ጊዜ ጠይቆባቸዋል በደቡብ ክልል የስልጤ ዞን ምሥራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ፣ የቂልጦ ጎሞሮ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤና የደብሩ ሕንፃ አሠሪ ኮሚቴ አባላት “ሃይማኖትን ከሃይማኖት ለማጋጨት ተንቀሳቅሳችኋል” በሚል በፖሊስ ቁጥጥር ሥር ውለው ፍርድ ቤት ቀረቡ፡፡የወረዳው…