ዜና

Rate this item
(8 votes)
የአፍሪካ ህብረት እንዲሁም የኢትዮጵያና የደቡብ አፍሪካ መንግስታት ምላሽ አልሰጡም የአሜሪካ መንግስት ዘገባው አስቂኝ አልቧልታ ነው ሲል አጣጥሎታል ተጠርጣሪ ሆኖ የተጠቀሰው የሱዳን መንግስትም ዘገባው የውሸት ፈጠራ ነው ብሏል ከረዥም ጊዜ ውዝግብ በኋላ እ.ኤ.አ በ2012 የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሆነው የተሾሙት ደቡብ…
Rate this item
(8 votes)
ዐድዋን ጨምሮ በተለያዩ ጦርነቶች በመዝመትና በነገሥታት መናገሻነቱ የሚታወቀው ታሪካዊው የገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ደብር፣ ቤተ ክርስቲያኒቱን ባለዕዳ በሚያደርግ ከፍተኛ የገንዘብ ብክነትና የመልካም አስተዳደር ችግር ውስጥ እንደሚገኝ ምንጮች ገለፁ፡፡ደብሩ ‹‹ዳዊት ወንድሙ›› በተባለ የሕንፃ ሥራ ተቋራጭ በማሠራት ላይ የሚገኘው ባለአራት ፎቅ የንግድ…
Rate this item
(6 votes)
‹‹የአዲስ አበባ ሰንበት ት/ቤት ወጣቶች የፓትርያርኩን እገዳ ተቃወሙ›› በሚል ርእስ ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ፣ በወጣው የአዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ የቀረበው ዘገባ የስም ማጥፋት ዘመቻ መኾኑን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት የሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ገለጸ፡፡የአዲስ ሰንበት ት/ቤቶች…
Rate this item
(3 votes)
ተቀጣሪ ላልሆኑ 56 ወዳጅ ዘመዶቹ ደሞዝ ይከፍል ነበረ በደቡብ ክልል በስልጤ ዞን፣ ስልጤ ወረዳ፣ ቤተሰቦቹን ጨምሮ 56 የቅርብ ዘመዶቹንና ወዳጆቹን የመንግስት ተቀጣሪ በማስመሰል የደሞዝ መክፈያ መዝገብ ላይ አስፍሮ በየወሩ ደሞዝ በመክፈል የወረዳውን ሩብ ሚሊዮን ብር መዝብሯል የተባለው ተጠርጣሪ በፖሊስ እየተፈለገ…
Rate this item
(0 votes)
በአለም ባንክ እና በሌሎች አለማቀፍ ተቋማት የገንዘብ ድጋፍ በኢትዮጵያ ውስጥ በሚከናወኑ ፕሮጀክቶች የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች እየተፈጸሙ ነው በሚል የባንኩ የውስጥ መርማሪ ቡድን ያወጣውን ሪፖርት ባንኩ በትኩረት ተመልክቶ ተገቢውን ምላሽ እንዲሰጠው ሂውማን ራይትስ ዎች ጠየቀ፡፡ባንኩ በበኩሉ፤ መርማሪ ቡድኑ ባወጣው ሪፖርት ላይ…
Rate this item
(2 votes)
የማስፋፊያ ፕሮጀክቱ ከ2 ቢ. ብር በላይ ፈጅቷል ፋብሪካዎቹ በአገር ውስጥ ገበያ መገደብ የለባቸውም ተባለየሜታ አቦ ቢራ ፋብሪካ ከ2 ቢሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የሰራው የማስፋፊያ ፕሮጀክት ሰሞኑን የተመረቀ ሲሆን ማስፋፊያው የፋብሪካውን የማምረት አቅም በሶስት እጥፍ እንደሚያሳድገው ተገለጸ፡፡ ከሶስት ዓመት በፊት…