ዜና
የቤተ ክርሥቲያን ራስ የሆነው ኢየሡሥ ክርስቶስ፤ ከ2000 ዓመታት በፊት በእሥራኤል ፍልሥጤም ሠላሣ ሶስት ዓመታት እንደ ሠው ሥጋ ለብሶ ከኖረ በኋላ፤ ዓርብ ዕለት ከቀኑ በዘጠኝ ሠዓት ግድም በጌተሠማኒ ጐሎጐታ ሲሰቀል ኃጢያትና መርገምት አብረውት ተሠቀሉ፡፡ የቤተ መቅደስ መጋረጃዎች ተቀደዱ፤ ፀሐይና ጨረቃ ተጋረዱ፡፡…
Read 6488 times
Published in
ዜና
የግብፁ ህዝባዊ አብዮት ቀጣይ ሂደት እንደሆነ የተናገሩት በኢትዮጵያ የግብፅ አምባሳደር መሃመድ ኢድሪስ፤ የታህሪር አደባባይ ሰልፈኞች የጠየቁት የነፃነትን፣ ክብርንና ፍትሃዊነትን እንደነበር በማስታወስ አብዮቱ ገና አላበቃም፡ በምርጫ ሥልጣን ላይ የሚወጣው ፓርቲ ወይም ድርጅት ይሄን የህዝብ ፍላጐት እንዲያሟላ ይጠየቃል፤ ህዝቡ የጠየቀው ካልተሟላለት ግን…
Read 4486 times
Published in
ዜና
የሸቀጦች ዋጋ መናር የዘንድሮውን የትንሣኤ በዓል ገበያ በእጅጉ አቀዝቅዞታል፡፡ የገበያው ዋጋ ከአቅማቸው በላይ በመሆኑ ያሰቡትን ሳይሸምቱ ከገበያ የሚመለሱ ሸማቾች ቁጥር በርካታ ነው፡፡ የበዓል ገበያውን ለመቃኘትና ሻጭና ሸማቹን ለማነጋገር ሰሞኑን በተለያዩ የገበያ ስፍራዎች ተዘዋውረናል፡፡ በሁሉም አካባቢዎች ሸማቾች የሚያነሱት ጉዳይ የዋጋውን መናርና…
Read 17922 times
Published in
ዜና
ዛሬ የምንሰራው ሥራ የዛሬውን ህይወት ለነገው ትውልድ ማንፀባረቅና ለመጪው ዘመን መንገዱን መጥረግ አለበት የሚሉት ግንባር ቀደሙ የኢትዮጵያ የሥነ ጥበብ ሊቅ የነበሩት እጅግ የተከበሩት የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ፤ ባለፈው ማክሰኞ ምሽት ባደረባቸው ህመም ህክምና ሲከታተሉ ቆይተው በተወለዱ በ80 ዓመታቸው…
Read 19770 times
Published in
ዜና
ደርግ መውደቁን ብደግፍም መንግስት የተጀመረውን ዲሞክራሲ አጨናግፏል - ዶ/ር መረራ ጉዲና የመንገድ ስራዎች እድገታቸው ጥሩ ነው - ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ዲሞክራሲያዊ መብቶች በህገ መንግስቱ ላይ መካተታቸው ጥሩ ነገር ነው - አቶ ሙሼ ሰሙ መንግስት ልማት መስራቱ ግዴታው ነው - አቶ…
Read 19102 times
Published in
ዜና
አስተዳደሩ ከተማዋ ውስጥ ቆሻሻ መጣልን የሚከለክል ህግ ማውጣት እንዴት አቃተው? በሲንጋፖር ጐዳና ላይ መስቲካ እንኳን መጣል ክልክል ነው! የአዲስ አበቤዎች ችግር “የማህበራዊ እሴት መላላት ነው”… አንድ ምሁር የአእዋፍ ዝርያ የሆነው ንሥር ሕይወቱ ተምሣሌታዊ ነው፡፡ የእይታ ችሎታው፤ ከባላንጣዎቹ ለማምለጥ የሚጠቀምበት የከፍታ…
Read 9900 times
Published in
ዜና