ዜና

Rate this item
(10 votes)
በኢንተርኔት የሚሰራጩ ፅሁፎችን፣ ምስሎችንና ቪዲዮዎችን ለመቆጣጠር ታስቧል የግል የሬዲዮ ጣቢያዎች ፈርሰው ከመንግስት ቻናል እንዲከራዩ ለማድረግ ታቅዷል የሬዲዮና የቴሌቪዥን ስርጭቶችን ለመቆጣጠር ከስምንት ዓመት በፊት በታወጀው ህግ ላይ አዳዲስ ቁጥጥሮችን የሚጨምርና እንዲሁም የኢንተርኔት ስርጭቶችንና ድረገፆችን የሚያካትት ህግ ተዘጋጀ፡፡ ከተለያዩ የሚዲያ ተቋማት ጋር…
Rate this item
(6 votes)
“የኢትዮ ታለንት ሾው” ሃሳብ ከሌሎቹ የተለየ በመሆኑ ልንሸልም ወደናል (ሊፋን ሞተርስ) ለሁለት ዓመት ከስድስት ወር በስምንት ዘርፎች በኢቴቪ 3 ሲካሄድ የቆየው የ“ኢትዮ ታለንት ሾው” ምርጥ 10 የተሰጥኦ ተወዳዳሪዎች የጥምቀት እለት ከብሄራዊ ቴአትር አዳራሽ በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢብኮ) በሚተላለፍ ቀጥተኛ ስርጭት…
Rate this item
(3 votes)
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የመንበረ ፓትሪያሪክ ቅ/ማርያም ገዳም አስተዳደር የሥራ ኃላፊዎች፤ በገዳሟ ውስጥ በሚሊዮኖች ብር የሚገመት የገንዘብ ምዝበራ ተፈፅሟል መባሉን አስተባበሉ፡፡ የገዳሟ አስተዳደር አባ ገብረትንሳኤ አብርሃን ጨምሮ የገዳሟ ዋና ፀሐፊ መ/ሥ/ ኃ/ጊዮርጊስ እዝራ፣ ገንዘብ ያዥ መ/ታ ይትባረክ ወልደስላሴና ተቆጣጣሪው መ/ር…
Rate this item
(1 Vote)
የከተማ ልማት ቤቶችና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ለፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ዳኞች የመኖሪያ አፓርታማ በአዲስ አበባ ሊያስገነባ ሲሆን በሁለት ብሎክ አራት ባለ 18 ፎቅ የመኖሪያ ህንፃዎቹ የሚገነቡት በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 5 መገናኛ አካባቢ እንደሆነ ታውቋል፡፡ ሚኒስቴር መ/ቤቱ ህንፃዎቹን ለማስገንባት ዓለምአቀፍ ጨረታ ያሰወጣ ሲሆን…
Rate this item
(6 votes)
በ1.8 ቢሊዮን ዶላር ወጪ በኦሞ ወንዝ ላይ እየተከናወነ የሚገኘው የግልገል ጊቤ 3 የውሃ ሃይል ማመንጫ ግድብ ግንባታ 88 በመቶ መጠናቀቁንና በመጪው ሰኔ ወር በከፊል ሃይል ማመንጨት እንደሚጀምር ሮይተርስ ዘገበ፡፡የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ወ/ሮ አዜብ አስናቀ ከትናንት በስቲያ…
Rate this item
(1 Vote)
መንግሥት ለአገር ውስጥ ባለሀብቶች መጠናከርና አቅም መፈጠር ድጋፍ አደርጋለሁ ቢልም በግሉ ዘርፍ የተሰማሩ ኢንቨስተሮች የመንግሥት የግዢ ሥርዓት አመቺ አልሆነልንም አሉ፡፡በኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ም/ቤት የመንግሥትና የግሉ ዘርፍ የምክክር መድረክ በዚህ ሳምንት በሂልተን ሆቴል ባደረጉት ውይይት የመንግሥት ግዢ አሰራር ሂደት ለአሰራራቸው…