ዜና

Rate this item
(8 votes)
የኢቦላ በሽታን ለመቆጣጠር ለሚደረገው ዘመቻ 1100 በጐ ፈቃደኛ ኢትዮጵያውያን መመዝገባቸውንና ከእነዚህ መካከል 210 የሚሆኑት በያዝነው ወር መጨረሻ ላይ በሸታው ወደሚኝባቸው የምዕራብ አፍሪካ አገራት እንደሚሄዱ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡የሚኒስቴሩ የሥራ ኃላፊዎች ከትናንት በስቲያ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ እንደተናገሩት የአፍሪካ ህብረት ባቀረበው…
Rate this item
(5 votes)
ለሽያጩ ሶስት አለማቀፍ ባንኮች ተመርጠዋል የኢትዮጵያ መንግስት ለአለም አቀፍ ገበያ ለመጀመሪያ ጊዜ የቦንድ ሽያጭ ለማቅረብ ከተመረጡ አለምአቀፍ ባንኮች ጋር በለንደን ድርድር እያካሄደ መሆኑ ታውቋል፡፡ የቦንድ ሽያጩን እንዲያከናውኑ ከተመረጡ ባንኮች ጋር የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ ሶፊያን አህመድ እና የብሔራዊ ባንክ የስራ ሃላፊዎች…
Rate this item
(2 votes)
የቴሌቪዥን አገልግሎትን ከአናሎግ ወደ ዲጂታል ቴክኖሎጂ ለማሸጋገር በቅርቡ የዲጂታል ቴሌቪዥን መሳሪያዎች ግዥና የግንባታ ጨረታ እንደሚወጣ ተጠቆመ፡፡ ለዲጂታል ቴክኖሎጂው አገልግሎት አስፈላጊ የሆኑ ትራንስሚተሮችና ልዩ ልዩ መሳሪያዎች ግዥ በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር በኩል እንዲካሄድ፣ አጠቃላይ የፕሮጀክት አስተዳደሩንና የቴክኖሎጂ ሽግግሩን ደግሞ የኢንፎርሜሽን መረብ…
Rate this item
(3 votes)
ሀሰተኛ የአባላት ዝርዝር በማዘጋጀት ያቋቋመው የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበር እውቅና እንዲያገኝ አስደርጐ መሬት ወስዷል የተባለው ግለሰብ በ8 አመት ፅኑ እስራት እንዲቀጣ፣ የወሰደው መሬትም ለመንግሥት ገቢ እንዲሆን ተወስኗል፡፡የፌደራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 18ኛ ችሎት ባሳለፈው የፍርድ ውሳኔ በህገ-ወጡ የመኖሪያ ህብረት…
Rate this item
(0 votes)
በሂደቱ ተሣታፊ እንሆናለን ብለዋል የመወዳደሪያ ምልክት እየወሰዱ ነው ተቃዋሚ ፓርቲዎች በምርጫው ስለመወዳደራቸው እርግጠኛ ባይሆኑም በሂደቱ ተሳታፊ እንደሚሆኑ እየገለፁ ነው፡፡ “ከዚህ ቀደም በተካሄዱ ብሔራዊ ምርጫዎች ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ይነሱ የነበሩ ቅሬታዎች ያልተፈቱ ቢሆንም በ2007 ሀገር አቀፍ ምርጫ ሂደት ውስጥ እንሳተፋለን” ሲሉ አዲስ…
Rate this item
(31 votes)
15 ቢ. ብር የፈጁትን የነፋስ ተርባይኖች፤ በ5 ቢ.ብር የውሃ ግድብ መተካት ይቻላልከ10 ቢ. ብር በላይ ሃብት በከንቱ ባከነ፤ እንደ ዘበት በነፋስ ተወሰደ ማለት ነውበረሃብተኛ ድሃ አገር፣ ይሄ ሁሉ ብክነት እብደት ነው? ወንጀል ነው? ወይስ ምን?ግን፤ ወይ ነገሬ አላልነውም፤ ወይ አብረን…