ዜና

Rate this item
(4 votes)
የጋዜጣው ዋና አዘጋጅ ታስሯልበአይናለም የመፅሐፍት መደብር የስም ማጥፋት ክስ የቀረበበት የ“የኛ ፕሬስ” ጋዜጣ አሳታሚ ዮርዳኖስ ስዩም ሚዲያ ኃ/የተ/የግ.ማህበር፣ ከ187 ሺህ ብር በላይ የገንዘብ ቅጣት የተወሰነበት ሲሆን የጋዜጣው ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ካሳሁን ወ/ዮሐንስ በቀጠሮ አልተገኘህም በሚል እስከ ቀጣይ ቀጠሮ በማረሚያ ቤት…
Rate this item
(1 Vote)
የዘንድሮን የገና የንግድ ትርኢትና ባዛር ለማዘጋጀት ጨረታውን በ6.1 ሚሊዮን ብር ያሸነፈው ላቪስን ኢንተርናሽናል ቢዝነስ፤ የገናን ኤክስፖ ዛሬ ከቀኑ 8 ሰዓት እንደሚከፍት አስታወቀ፡፡ የገና ኤክስፖ እስከ ታህሳስ 28 የሚቆይ ሲሆን ከ400 በላይ የአገር ውስጥና የውጭ ድርጅቶች እንደሚሳተፉበት ታውቋል፡፡ ላቪስን ኢንተርናሽናል ቢዝነስ፤…
Rate this item
(0 votes)
ማስፋፊያው ሲጠናቀቅ የተጠቃሚው ቁጥር 40ሚ. ይደርሳልየስውዲኑ ኤሪክሰን ኩባንያ ለዜድቲኢ ከተሰጠው ስድስት የኔትወርክ ማስፋፊያ አራቱን ለመስራት ባለፈው ማክሰኞ ምሽት በሂልተን ሆቴል ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር ስምምነት ተፈራረመ፡፡ ኤሪክሰን ስራውን በስድስት ወራት ጊዜ ውስጥ ያጠናቅቃል ተብሏል፡፡ ኢትዮ ቴሌኮም ባለፈው አመት በመላ አገሪቱ የሚገኙትን…
Rate this item
(0 votes)
አርሶ አደሮች ለግብርና ሥራ የሚጠቀሙበትን እንደ ማዳበሪያና ምርጥ ዘር ያሉ ግብአቶች ማግኘት የሚችሉበት አዲስ የኩፖን ሽያጭ አሰራር ሰሞኑን ይፋ ተደረገ፡፡ በአገሪቱ ያሉ የገንዘብ ተቋማት የኩፖን ሽያጭ ሥርዓቱን እንዲተገብሩ ኃላፊነት ተሰጥቶአቸዋል፡፡የኢትዮጵያ የግብርና ትራንስፎርሜሽን ኤጀንሲ ከግብርና ሚኒስቴርና ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር…
Rate this item
(4 votes)
ከ1 ሺ ኪ.ሜ በላይ መጓዝ የሚችል እንዲሳተፍ ጥሪ ቀርቧልባለፈው ዓመት የተጀመረው “ጉዞ አድዋ” የእግር ጉዞ ዘንድሮም የተጓዦችን ቁጥር በመጨመር እንደሚቀጥል የገለፁት አዘጋጆቹ ባለፈው ዓመት የአድዋ 118ኛውን የድል በዓል ለማክበር ከአዲስ አበባ አድዋ ድረስ የተጓዙት የሶሎራዩ መስራቾች፤ ዘንድሮም 119ኛውን የአድዋ ድል…
Rate this item
(0 votes)
ኤልጂ ኩባንያ በኦሮሚያ ክልል ሰንዳፋ አካባቢ ለሚገኘው ሙዳ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ የትምህርት መርጃ መሳርያዎች ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ኤልጂ ከወርልድ ቱጌዘር፣ መንግስታዊ ያልሆነ ዓለም አቀፍ የልማትና የግብረሰናይ ድርጅት ጋር በመተባበር እ.ኤ.አ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ በሰንዳፋ አካባቢ ዱግዴራ በተሰኘ መንደር የማህበረሰብ ልማት…