ዜና

Rate this item
(0 votes)
አምቦ ጠበል የ “የኛ”ን አርማ የያዘ አምቦ ውሃ በማምረት፣በአዲስ አበባና በአማራ ክልል ሊያሰራጭ መዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡ አርማውን የያዘ ስቲከሮችን ለማሰራት ከ2 ሚሊዮን ብር በላይ እንደፈጀ ተገልጿል፡፡ ያለ ዕድሜ ጋብቻና እርግዝና፣ የፆታ ጥቃትና መሰል ችግሮች ላይ ለውጥ ለማምጣት የሚሰራው “የኛ” ፕሮግራም፤ አራተኛ…
Rate this item
(0 votes)
እስከ 16 አመት የሚደርስ እስር ሊፈረድበት ይችላል የ21 አመቱ ትውልደ ኢትዮጵያዊ ወጣት ሮቤል ፊሊጶስ፤ የአሜሪካ ፖሊስ ባለፈው ሚያዝያ ወር በቦስተን ማራቶን ውድድር ላይ በተከሰተው የቦንብ ጥቃት ዙሪያ በሚያደርገው ምርመራ ሃሰተኛ መረጃ ሰጥቷል፤ ምርመራውን ሆን ብሎ አስተጓጉሏል በሚሉ ሁለት ክሶች ባለፈው…
Rate this item
(31 votes)
“ክቡር ጠ/ሚ አባታችንን ከሞት ያድኑልን” የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ልጆችየእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስትር ዴቪድ ካሜሩን በእስር ላይ በሚገኙት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ላይ ከአምስት አመታት በፊት የተጣለው የሞት ፍርድ ተፈጻሚ እንዳይሆንና በቆንስላ ሰራተኞች መጎብኘት እንዲችሉ ለጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ በግላቸው በላኩት ደብዳቤ መጠየቃቸውን…
Rate this item
(6 votes)
የመንግሥት ስልጠና የምርጫ ቅስቀሳ አካል ነው ብሏል የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ ለምን ወጣ መባሉ ተገቢ አይደለም - ምርጫ ቦርድምርጫ ቦርድ ከኢህአዴግ ተፅዕኖ ሙሉ ለሙሉ ነፃ መሆኑ ሳይረጋገጥና የምርጫ አፈፃፀም ችግሮች ሳይወገዱ የምርጫ የጊዜ ሰሌዳ ለማወጅ መዘጋጀቱ ተገቢ አይደለም ሲል ፕ/ር በየነ…
Rate this item
(6 votes)
በድሬደዋ ገንደቆሬ አካባቢ ነዋሪ የነበረችው ወጣት ነፃነት መታፈሪያ፤ በጓደኛዋ በተደፋባት የፈላ ዘይት ህይወቷ አለፈ፡፡ ወጣቷ ለከፍተኛ ህክምና ወደ አዲስ አበባ የካቲት አስራ ሁለት ሆስፒታል ሪፈር ተደርጋ ለጥቂት ቀናት ህክምና ብትከታተልም ህይወቷን ማትረፍ አልተቻለም፡፡ በጓደኛዋ ላይ የፈላ ዘይት ደፍታለች ተብላ የተጠረጠረችው…
Rate this item
(4 votes)
በሐዋሳ ከተማ የህግ ባለሙያውን አቶ ዳንኤል ዋለልኝን በጥይት ገድለው ተሰውረዋል ተብለው የተጠረጠሩት ባለሃብት ከ12 ቀናት የፖሊስ ክትትል በኋላ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የፖሊስ ምንጮች ለአዲስ አድማስ አስታውቀዋል፡፡ተጠርጣሪው ባለሃብት አቶ ታምራት ሙሉ ባለፈው እሁድ አዲስ አበባ ሜክሲኮ አካባቢ በቁጥጥር ስር መዋላቸው ታውቋል፡፡በአሁን…