ዜና

Rate this item
(15 votes)
የ600 ግለሰቦች የባንክ ሂሳብ በኮሚሸኑ ታግዷል በከባድ የሙስና ወንጀል ተጠርጥረው መረጃ እየተሰባሰበባቸው በጊዜ ቀጠሮ ላይ የሚገኙ ባለሃብቶች በፀረ ሙስና ኮሚሽን የታገደባቸው የባንክ ሂሳብ እና ንብረት እንዲለቀቅላቸው ባለፈው ማክሰኞ ለችሎቱ አመለከቱ፡፡ ባለሀብቶቹ የባንክ ሂሳባቸው በመታገዱ በኩባንያዎቻቸው ተቀጥረው ለሚሠሩ ሠራተኞች ደሞዝ መክፈል…
Rate this item
(9 votes)
በኤሌክትሪክ እቃዎች ግዢ ላይ ሙስና በመፈፀም መንግስትን (ከ450.ሚ ብር) በላይ አሳጥተውታል ተብለው ሰሞኑን የታሰሩ ዘጠኝ የኤሌትሪክ ሃይል ኮርፖሬሽን የስራ ሃላፊዎች ላይ ፀረ ሙስና ኮሚሽን ተጨማሪ ምርመራ እንዲያካሂድ ተፈቀደለት፡፡ ተጠርጣሪዎቹ በሁለት የምርመራ መዝገብ ተካተው የቀረቡ ሲሆን፤ በአንደኛው መዝገብ የኮርፖሬሽኑ ስራ አስፈፃሚ…
Rate this item
(8 votes)
በሰበታ አዋስ ወረዳ ቀበሌ 04 ነዋሪ የነበሩ ከ270 በላይ ገበሬዎች የእርሻ መሬታቸው ለልማት ተወስዶ ካሳ ባለማግኘታቸው ለአራት አመታት ያለስራና ገቢ እንደተንገላቱ ለአዲስ አድማስ ገለፁ፡፡ ነባር የእርሻ ይዞታቸው ለሪል ስቴት፣ ለፋብሪካና ለሌሎች ልማቶች በመፈለጉ ወደ ሌላ ቦታ እንደተዛወሩ ገበሬዎቹ ገልፀው፤ ቦታው…
Rate this item
(6 votes)
የደብረ አሚን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተክርስቲያን ጊዜያዊ የልማት ግንባታ፤ በአስተዳደሩ፣ በምዕመናኑና በሠንበት ት/ቤቱ መካከል ውዝግብ አስነሳ፡፡ ቤተክርስቲያኑ በዋናው አስፋልት መንገድ በኩል ከ12-20 የሚደርስ ህንፃ ሰርቶ እንዲጠቀም ቢፈቀድለትም ዋናውን ግንባታ ለመጀመር አቅሙ ስለማይፈቅድ ጊዜያዊ ገቢ ማስገኛ ሱቆች ተሠርተው ቤተክርስቲያኑ እንዲጠቀም የተወሠነው…
Rate this item
(6 votes)
ባለፉት 11 ወራት 190ሺ ኢትዮጵያውያን ወደ ሳውዲና ኩዌት ሄደዋል ወደ ሳውዲ አረቢያ እና ኩዌት ለስራ ለሚሄዱ ተጓዦች የጤና ምርመራ ለማድረግ ውክልና የተሰጣቸው 8 የህክምና ተቋማት የመሰረቱት ማህበር (ጋምካ) በዚህ ሳምንት በመታገዱ ተጓዦ፣ እየጉላሉ ነው፡፡ ከዚህ ቀደም በቦሌ እና በቂርቆስ ክ/ከተሞች…
Rate this item
(30 votes)
የመንግስት ቤቶች ኤጀንሲ ዋና ዳሬክተር አቶ ተፈሪ ፍቅሬና ሁለት ምክትል ዳይሬክተሮች በኪራይ ሰብሳቢነት ተገምግመው ከስራ ሃላፊነታቸው እንደተነሱ ተገለፀ፡፡ተጠሪነቱ ለስራና ከተማ ልማት ሚኒስቴር የሆነው የቤቶች ኤጀንሲ ከትላንት በስቲያ ሶስቱን ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ከሥራ ሃላፊነታቸው ያነሳው በተለያየ ደረጃ ግምገማ ከተካሄደ በኋላ እንደሆነ…