ዜና

Rate this item
(2 votes)
በራፕ የሙዚቃ ስልት የሰው ጆሮ ውስጥ ለመግባት የቻለው ዊል ስሚዝ፤ አሁን በሚታወቅበት የፊልም አለም የሰው አይን ውስጥ የገባው በአጋጣሚ አይደለም። በአገራችን እንደተለመደው፤ “የጥበብ አድባር ጠርታኝ…” ምናምን ብሎ ነገር የለም - በሆሊውድ። ዊል ስሚዝ፣ አይቶና አስቦ፣ አስልቶና ቀምሮ ነው ወደ ሆሊውድ…
Rate this item
(3 votes)
በ “ፍትህ” ጋዜጣ “የሁለተኛ ዜግነት ህይወት እስከመቼ”፣ “የፈራ ይመለስ” እና “መጅሊሱና ሲኖዲሱ የአብዮታዊ ዴሞክራሲ ማጥመቂያ” በሚሉ ርዕሶች በተለያዩ እትሞች ባሰፈረው ዘገባ ተከስሶ ጉዳዩ ሲታይ የነበረው ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ምስክሮችን ለመስማት ለሃምሌ ሁለት ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠ፡፡ ከትላንትና በስቲያ በከፍተኛው ፍ/ቤት 16ኛ…
Rate this item
(1 Vote)
የሞባይል አገልግሎት ተጠቃሚዎች በውጪ ሃገር የስልክ ቁጥሮች በሚደወሉ ጥሪዎች እየተጭበረበሩ ናቸው ያለው ኢትዮቴሌኮም፣ ደንበኞቹ ጥሪውን አንስተው እንዳይመልሱ አሳሰበ፡፡ መስሪያ ቤቱ ከደንበኞች የደረሰውን ጥቆማ በማጣራት ለማጭበርበር የሚደውልባቸው የውጪ ሃገር ስልክ ቁጥሮች መሆናቸውን አረጋግጫለሁ ያላቸው የሚከተሉት ናቸው -+35418441045፣ +4238773310፣ +34518441045፣ +4238773952፣ +004238773395፣…
Rate this item
(10 votes)
በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ዋና ዋና ቅርንጫፎችን በስራ አስኪያጅነትና በህግ ክፍል ሃላፊነት ሲመሩ የነበሩ የሙስና ወንጀል ተጠርጣሪዎች ከትናንት በስቲያ ፍ/ቤት የቀረቡ ሲሆን፣ በዋስ ለመለቀቅ ያቀረቡት ጥያቄ ተቀባይነት አጣ፡፡ ዋና ዋና የንግድ መተላለፊያ ቅርንጫፎችን ሲመሩ የነበሩ ሁለት ስራ አስኪያጆችና ወንጀለኞችን የመክሰስ…
Rate this item
(7 votes)
ከሶስት ዓመት በፊት በቫት ማጭበርበር የባንክን ስራ በመስራት፣ ለግለሠቦች በዱቤ ቤት በመሸጥና በበርካታ ወንጀሎች በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ክስ የተመሠረተባቸውና እስካሁንም በእስር ላይ የሚገኙት የአያት አክሲዮን ማህበር መስራችና ባለቤት አቶ አያሌው ተሠማ የ12 ዓመት ፅኑ እስራትና 3.2 ሚሊዮን የገንዘብ ቅጣት ተፈረደባቸው፡፡…
Rate this item
(2 votes)
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የወንጀልና ትራፊክ አደጋ ምርመራ ምክትል ኮሚሽነር ኮማንደር ግርማ ካሳ የቀድሞ የፍትህ ሚንስትር በነበሩት በአቶ ብርሃን ሃይሉ ቦታ ተተክተው ከሚቀጥለው ወር ጀምሮ እንደሚሰሩ ምንጮች ገለፁ፡፡ በተለያዩ ክፍለ ከተሞች በመምሪያ ሃላፊነት ሲሰሩ ቆይተው የከተማዋ ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር እንዲሆኑ…