ዜና

Rate this item
(0 votes)
በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሐረርጌ ዞን አወዳይ ከተማ ላይ ተፈጽሟል ያለውን ኢ ሰብዓዊ ድርጊት የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አጣርቶ ውሳኔ እንዲያስተላልፍበት ኦፌኮ ጠየቀ፡፡ የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ለፓርላማው በጻፈው የአቤቱታ ደብዳቤው የካቲት 12 ቀን 2012 ዓ.ም ለማህበራዊ ሚዲያ የተሰራጨውና ዜጎች እየተቀባበሉ…
Rate this item
(0 votes)
 - ማሻሻያው በፍጥነት ጭማሪ እና በታሪፍ ቅናሽ ቀርቧል - ለዚህ ፕሮጀክት 748 ሚሊዮን ከብድር ነፃ በጀት ወጥቷል ኢትዮ ቴሌኮም ብሮድባንድ ኢንተርኔት አገልግሎት ላይ የዋጋና የፍጥነት ማሻሻያ ማድረጉን ይፋ አደረገ፡፡ ተቋሙ ሀሙስ የካቲት 19 ቀን 2012 ዓ.ም ረፋድ ላይ በሸራተን ሆቴል…
Rate this item
(27 votes)
- የትግራይ ሕዝብ ለአንድነት ቅድምያ እንዲሰጥ ተጠየቀ - “ከፈለገ ዶ/ር ደብረ ጽዮን ለብቻው ይገንጠል” - “የጦርነት ጉሰማ የሚበላው ድሃውን የትግራይ ሕዝብ ነው” ህወኃት የትጥቅ ትግል የጀመረበትን 45ኛ አመት የካቲት 11 ቀን 2012 ባከበረበት ወቅት መልዕክት ያስተላለፉት የትግራይ ክልል ም/ርዕሰ መስተዳደር…
Rate this item
(13 votes)
“በፍጥነት ህክምና ካላገኘ ለህይወቱ ያሰጋዋል” - ባለቤታቸው ላለፉት 27 ዓመታት በተለያዩ ከፍተኛ የመንግስት ሃላፊነቶች ላይ ያገለገሉትና በቅርቡ በሙስና ተከስሰው የታሠሩት አቶ በረከት ስምኦን በጠና መታመማቸውን የተናገሩት ባለቤታቸው፤ አስፈላጊውን ህክምና ባለማግኘታቸው ቤተሰቡ በስጋት ላይ መሆኑን ገልጸል፡፡ ከዚህ ቀደም ከፍተኛ ህመም ገጥሟቸው…
Rate this item
(10 votes)
ኦፌኮ በ10 ቀናት ውስጥ የአቶ ጀዋር መሐመድን ኢትዮጵያዊነት የሚያረጋግጥ ሠርተፊኬት እንዲያቀርብ ለመጨረሻ ጊዜ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የጠየቀ ሲሆን ፓርቲው በበኩሉ፤ ሠርተፊኬት ለማቅረብ በህጉ አልገደድም ብሏል፡፡ቀደም ብሎ ኦፌኮ ለብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አቶ ጀዋር የነበራቸውን የሌላ ሀገር ዜግነት መተዋቸውን፣ ሀገራቸው ተመልሰው እየኖሩ…
Rate this item
(3 votes)
በኦሮሚያ የተለያዩ ዞኖች ጨምሮ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይና አመራራቸውን በመደገፍ ሠላማዊ ሠልፎች ሲደረጉ የሰነበቱ ሲሆን ሰልፎቹ ጠ/ሚኒስትሩ አሁንም ከፍተኛ የድጋፍ መሠረት እንዳላቸው አመላካች ነው ሲሉ ይህንን አስተያየታቸውን ለአዲስ አድማስ አጋርተዋል፡፡ ቀደም ባለው ሳምንት ጠ/ሚኒስትሩንና አመራራቸውን የሚደግፍ ሠልፍ በትውልድ…
Page 5 of 299