ዜና

Rate this item
(2 votes)
ኢዜማን ወክለው በአዲስ አበባ ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የሚወዳደሩት እጩዎች የታወቁ ሲሆን፤ ባልደራስ ከመኢአድና አብን ጋር በምርጫው እርስ በእርስ ላለመፎካከር ስምምነት ላይ ደርሰዋል፡፡ በዘንድሮ ምርጫ ኢዜማን ወክለው በየወረዳው ለፓርላማ ከሚወዳደሩት 23 እጩዎች መካከል የፓርቲው መሪ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ፣ የፓርቲው ም/መሪ አንዷለም…
Rate this item
(3 votes)
 ኦፌኮ ራሱን ከምርጫው ማግለሉን አረጋግጧል የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ከዘንድሮ አገራዊ ምርጫ ሙሉ ለሙሉ መውጣቱን ያረጋገጠ ሲሆን በእነ አራርሶ ቢቂላ የሚመራው ኦነግ በበኩሉ፤ በቅርቡ ጠቅላላ ጉባኤ አድርጎ በምርጫው የመሳተፍ ፍላጎትና ዝግጁነት እንዳለው ለአዲስ አድማስ አስታውቋል።ኦነግ ምናልባት በቀጣይ ሳምንት ውስጥ ጠቅላላ ጉባኤ…
Rate this item
(0 votes)
በክልሉ ዘላቂ መረጋጋት እንዲመጣ የመፍትሄ ሃሳቦችን ጠቁሟል ከወራት ዝምታ በኋላ ከሰሞኑ በትግራይ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ያወጣው አረና፤ በክልሉ ከጦርነቱ ጋር ተያይዞ የተፈፀሙ ሰብአዊ ጥቃቶች፣ የንብረት ዘረፋና ውድመት በገለልተኛ አካል እንዲጣራ እንዲሁም የኤርትራ ወታደሮች ከአካባቢው እንዲወጡና ክልሉ ቀድሞ ሲያስተዳድረው የነበረው…
Rate this item
(1 Vote)
“ሐ የምርጫ መወዳደሪያ ምልክታቸው ነው” ሙአዛ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት በአዲስ አበባ ከተማ የወረዳ 13 ምርጫ ክልል የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የግል እጩ ሆነው እንደሚወዳደሩ ለአዲስ አድማስ ገለፁ።ቀደም ሲል በተለያዩ መገናኛ ብዙኃንና ማህበራዊ ሚዲያዎች ሙአዛ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት፤ በአዲስ አበባ…
Rate this item
(3 votes)
ባለፉት 6 ወራት በመላ ሃገሪቱ 20 ሺህ 672 የትራፊክ አደጋዎች አጋጥመው የ1ሺ 849 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ፤ ከ5 ሺህ በላይ ደግሞ ጉዳት እንደደረሰባቸው የፌደራል ፖሊስ በድረ ገጹ ያወጣው መረጃ ያመለክታል፡፡ከትግራይ በስተቀር በሃገሪቱ ከሚገኙ ሁሉም ክልሎች የተሰባሰቡ መረጃዎችን ማጠናቀሩን የጠቆመው ፌደራል ፖሊስ፤…
Rate this item
(1 Vote)
የተባበሩት መንግስታት ከፍተኛ የምርመራ ቡድን ወደ ትግራይ ገብቶ ተፈጽሟል የተባለውን የሰላማዊ ሰዎች ግድያ፣ የሴቶች ጥቃትና አጠቃላይ የጦር ወንጀል ጉዳይን ለመመርመር እንዲችል ለኢትዮጵያ መንግስት ጥያቄ አቅርቧል።በትግራይ ከተካሄደው የህግ ማስከበር ሂደት ጋር ተያይዞ፣ በሰብአዊነት ላይ የተፈጸሙ ወንጀሎችን በተመለከተ በርካታ ሪፖርቶች እየደረሱት መሆኑን…
Page 6 of 344