ዜና

Rate this item
(29 votes)
ዚምባቡዌን ላለፉት 40 ዓመታት ገደማ የመሩት የ93 ዓመቱ አዛውንት ሮበርት ሙጋቤ፣ ሰሞኑን በአገሪቱ ወታደራዊ ሃይል ከሥልጣን መነሳታቸውን ተከትሎ፣ በዚምባቡዌ ለ26 ዓመታት በጥገኝነት የኖሩት የቀድሞ የኢትዮጵያ ፕሬዚደንት ኮሎኔል መንግስቱ ኃ/ማርያም ዕጣ ፈንታ አነጋጋሪ ሆኗል፡፡ የዚምባቡዌ ወታደራዊ ሃይል በሙጋቤ ላይ የወሰደውን እርምጃ…
Rate this item
(22 votes)
በዝዋይ ከተማ የግለሰቦችን ጠብ ተከትሎ፣ ወደ ብሄር ባመራ ግጭት ቁጥራቸው ያልታወቀ ሰዎች ህይወት የጠፋ ሲሆን ከ480 በላይ የሚሆኑ የወላይታ ተወላጆች መፈናቀላቸውን ምንጮች ለአዲስ አድማስ ገለፁ፡፡ የወላይታ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ግንባር በበኩሉ፤ ጉዳዩ በህግ እንዲጣራና አጥፊዎች ለህግ እንዲቀርቡ ባወጣው መግለጫ ጠይቋል፡፡ ባለፈው…
Rate this item
(20 votes)
አዳዲስ አመራሮች ይመረጣሉ ተብሏል የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ ሠሞኑን በመቐሌ ሲያካሂድ የነበረውን ስብሰባ መቋጨት ባለመቻሉ ለ3ኛ ጊዜ ያራዘመ ሲሆን በቀጣይ በሚያደርገው የሂስና ግለሂስ ግምገማ ማጠቃለያ ላይ አዳዲስ አመራሮችን እንደሚመርጥ አስታውቋል፡፡ ድርጅቱ ያለበትን ድክመትና ጥንካሬውን በዝርዝር መፈተሹንና መገምገሙን የሚጠቁመው ትናንት የወጣው የህወኃት…
Rate this item
(23 votes)
የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንትና ምክትላቸው እንዲሁም አፈ ጉባኤ አባዱላ ገመዳም ይመሰክራሉ በእነ አቶ በቀለ ገርባ የክስ ጉዳይ ለመከላከያ ምስክርነት የተቆጠሩት ጠ/ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝን ጨምሮ 5 ከፍተኛ የሀገሪቱ ባለስልጣናት፣ ከታህሳስ 17 እስከ 19 ቀን 2010 ዓ.ም በፍ/ቤት ተገኝተው ምስክርነት እንዲሰጡ ትዕዛዝ ተላልፏል።…
Rate this item
(7 votes)
በኢትዮጵያ በስደት ላይ የሚገኙ ቁጥራቸው እስከ 500 የሚገመት ኤርትራውያን፣ የሀገራቸውን መንግስት በመቃወም ባለፈው ረቡዕ ህዳር 6 ቀን 2010 ዓ.ም በአዲስ አበባ አፍሪካ ህብረት ጽ/ቤት ፊት ለፊት ሰላማዊ ሰልፍ አድርገዋል፡፡ ሰልፈኞቹ የሀገራቸው መንግስት የዜጎችን ሰብአዊ መብት እንደሚጥስ፣ በሃይማኖትና በትምህርት ጉዳዮች ጣልቃ…
Rate this item
(4 votes)
“አንድነታችን ለሰላማችን፣ ሰላማችን ለአብሮነታችን” በሚል መሪ ቃል፣ ሁለተኛው ዙር የአማራና የትግራይ ህዝቦች የአብሮነትና የአንድነት ጉባኤ ዛሬ እና ነገ በጎንደር ይካሄዳል፡፡የህዝብ ለህዝብ የአንድነት ጉባኤውን መድረኩን በተመለከተ ለአዲስ አድማስ ማብራሪያ የሰጡት የአማራ ክልል ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ኃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን፤ ከትግራይ ክልል 500…
Page 7 of 221