ዜና

Rate this item
(0 votes)
 10ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን እያከበረ ነውኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ካፒታሉን ወደ 3.5 ቢ. ብር ማሳደጉን የባንኩ የዲሬክተሮች ቦርድና ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ከትላንት በስቲያ በሂልተን ሆቴል በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቀዋል፡፡ ባንኩ ከ10 ዓመት በፊት በተፈረመ 279.2 ሚ እና በተከፈለ 91.2 ሚሊዮን ብር…
Rate this item
(2 votes)
· ገቢው በ29 ቢ. ብር አዲስ አበባን ለማስዋብ ለተያዘው ፕሮጀክት ይውላል· ታዳሚዎቹ ከጠ/ሚኒስትሩ ጋር የተናጥል ፎቶ የመነሳት ዕድል አላቸው ተብሏል· ታላላቅ ባለሀብቶች፣ የዓለም አቀፍና የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ አባላት ተጋብዘዋልየመዲናዋን ገፅታ በከፍተኛ ሁኔታ እንደሚለውጥ የተነገረለትንና በቅርቡ ይፋ የተደረገውን የአዲስ አበባ ወንዞችና ዳርቻዎቻቸውን…
Rate this item
(7 votes)
“የዜጎች መኖሪያ ቤት መፍረሱ፣ በሰብአዊነት ላይ የተፈፀመ ወንጀል ነው” - ተመድ“መንግስት ዜግነታችንን የካደ ግፍ ፈጽሞብናል” - ቤታቸው የፈረሰባቸው ዜጎችበአዲስ አበባ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን፣ ለገጣፎ ከተማ፣ የዜጐች መኖሪያ ቤት መፍረሱ በእጅጉ እንዳሳሰበው የገለፀው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት፤ ጉዳዩን በትኩረት እንደሚመረምር አስታውቋል፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
ከ20 ዓመታት በኋላ ዳግም ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት የጀመሩት ኢትዮጵያና ኤርትራ በወደብ አጠቃቀም፣ የጋራ የንግድ ቀጠና በመመስረትና በሌሎች ዘላቂ ግንኙነቶቻቸው ላይ የመጨረሻውን ስምምነት ሊፈራረሙ መሆኑን በኤርትራ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን አስታውቀዋል፡፡ የሁለቱ አገራት መሪዎች በዝርዝር የሃገራቱ ግንኙነት ጉዳዮች ላይ ውይይት ሲያደርጉ መሰንበታቸውን…
Rate this item
(3 votes)
በመጪው ወር ይከናወናል የተባለው ሃገር አቀፍ የህዝብና ቤቶች ቆጠራ መርሃ ግብር እንዲራዘም የአማራ ብሔራዊ ንቅናቀ (አብን) የጠየቀ ሲሆን የ1999 ዓ.ም ቆጠራ ውጤትም ከወዲሁ እንዲሠረዝ ጠይቋል፡፡ በ1998/99 ዓ.ም በተደረገው የህዝብና ቤቶች ቆጠራ 2.5 ሚሊዮን የአማራ ህዝብን ጨምሮ የአዲስ አበባ፣ የጉራጌና የቅማንት…
Rate this item
(1 Vote)
- በ5 አመቱ የኢጣሊያ ወረራ ከ1 ሚሊዮን በላይ ኢትዮጵያውያን በግፍ ተጨፍጭፈዋል- የቫቲካን መንግስት የኢትዮጵያን ህዝብ በይፋ ይቅርታ ሊጠይቅ ይገባል ተብሏል- ጠቅላይ ሚ/ር ዐብይ አህመድ በካሳ ጥያቄው ላይ ጫና እንዲያሳድሩ ተጠይቋልከ82 ዓመታት በፊት ኢትዮጵያ በወራሪው የኢጣሊያን መንግስት በተፈፀመባት ወረራ በግፍ ለተሰውት…
Page 8 of 263