ዜና

Rate this item
(1 Vote)
‹‹ይህን ያህል በጀት ለመመደብ አቅም የለኝም›› ምርጫ ቦርድ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት ለ3 ወር የጠየቀው የ3.8 ሚ.ብር ባጀት ተቀባይነት ባለማግኘቱ ምክንያት የሚጠበቅበትን ኃላፊነት እየተወጣ አለመሆኑን አስታወቀ፡፡ ኢህአዴግን ጨምሮ ከ107 በላይ ፓርቲዎች የቃልኪዳን ሰነድ ተፈራርመው የመሠረቱት የፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት፤ ለ3 ወራት…
Rate this item
(1 Vote)
በሰንደቅ አላማ ቀን በሕግ ከፀደቀው የሪፐብሊኩ ሰንደቅ አላማ ውጪ ይዞ መገኘት በሕግ እንደሚያስቀጣ የተገለፀ ሲሆን ዜጎች በሕግ የፀደቀውን ሕጋዊ ሰንደቅ አላማ ብቻ መያዝ እንዳለባቸው ተጠቁሟል፡፡ከነገ በስቲያ ሰኞ ለ12ኛ ጊዜ የሚከበረው ብሔራዊ የሰንደቅ አላማ ቀን፤ በሕዝብ የሚነሱትን የተለያዩ ጥያቄዎች ለውይይት በማቅረብ፣…
Rate this item
(0 votes)
በጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የተቋቋመው የአዲስ አበባ ባለ አደራ ም/ቤት፣ በነገው ዕለት ለጠራው ሠላማዊ ሰልፍ ከመንግስት ምላሽ እየጠበቀ መሆኑ ተገለጸ፡፡ ትላንት ም/ቤቱ በተቃውሞ ታጅቦ በጽህፈት ቤቱ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፤ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ለማካሄድ ባቀደው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ በተቃውሞ የሚያነሳቸውን ዋና…
Rate this item
(6 votes)
የዕውቁ የሙዚቃ ጠቢብ ኤልያስ መልካ የቀብር ሥነሥርዓት ጴጥሮስ ወ ጳውሎስ ቤ/ክርስቲያን ዛሬ ከቀኑ 9 ሰዓት ተፈጸመ፡፡ በብሔራዊ ቲያትር በተዘጋጀው የሽኝት ፕሮግራም ላይ የአዲስ አበባ ከተማ ም/ ከንቲባ ታከለ ኡማን ጨምሮ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶ/ር ሂሩት ካሣና ሌሎችም የመንግስት ባለሥልጣናት ተገኝተዋል፡፡በዚህ…
Rate this item
(1 Vote)
 ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን፤ ህፃናት ይደጉ፣ አዛውንቶች ይጦሩ፤ የዘራነውን የምንሰበስብ ያድርገን፤ሰላም አውሎ ሰላም ያሳድረን፤ ያጣነውን እናግኝ፤ያገኘነውን አንጣ የአገራችንን አንድነት ይጠብቅልን፤ከ4-6 ሚሊዮን ዜጐች ይሳተፉበታል ተብሎ የሚጠበቀው የዘንድሮ የኢሬቻ በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች ደምቆ ይከበራል፡፡ ዛሬ በአዲስ አበባ “ሆረ ፊንፊኔ” ለመጀመሪያ ጊዜ በሚከበረው…
Rate this item
(1 Vote)
ሰሞኑን ኦዴፓን ጨምሮ በጋራ የመስራት ስምምነት የተፈራረሙት 7 የኦሮሞ የፖለቲካ ድርጅቶች፤ ግንኙነታቸው ተዋህዶ አብሮ እስከ መስራት ሊዘልቅ እንደሚችል የኦፌኮ ሊቀ መንበር ፕ/ር መረራ ጉዲና ለአዲስ አድማስ አስታወቁ፡፡ በጋራ የመስራት ስምምነቱን የተፈራረሙት በጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የሚመራው የኦሮሞ ዲሞክራቲክ ፓርቲ (ኦዲፒ)፣ በፕ/ር…
Page 2 of 280