ዜና

Rate this item
(32 votes)
ከጋምቤላ ከተማ 14 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኘው ጃዊ ስደተኞች ካምፕ የተጠለሉ ደቡብ ሱዳናውያን 9 ኢትዮጵያውያንን ከትናንት በስቲያ መግለደላቸው ተገለፀ፡፡ በስደተኞቹ ጥቃት የደረሰባቸው ኢትዮጵያውያን በካምፑ ውስጥ በግምበኝነትና በቀን ሠራተኝነት ይሰሩ እንደነበረ ምንጮች ለአዲስ አድማስ ጠቁመዋል፡፡ ለግድያው ሰበብ የሆነው በአካባቢው የረድኤት…
Rate this item
(13 votes)
- ከ500 የባህር ተጓዦች 41 ሲተርፉ፤ 11 ኢትዮጵያውያን ናቸው- መንግሥት ጉዳዩን እያጣራሁ ነው ብሏል ከሰሞኑን በሜድትራኒያን ባህር ላይ ከ500 በላይ ሰዎችን አሳፍራ ወደ ጣሊያን ስታመራ የነበረች ጀልባ በመስጠሟ ከ450 በላይ ሰዎች በአደጋው ህይወታቸውን እንዳጡ የተዘገበ ሲሆን እስካሁን በአደጋው የሞቱት ኢትዮጵያውያን…
Rate this item
(6 votes)
ድንበሬን በህገ ወጥ መንገድ አቋርጠዋል በሚል ታንዛኒያ የእርስ ፍርድ ወስናባቸው የቅጣት ጊዜያቸውን ያጠናቀቁ 74 ኢትዮጵያውያንን በኬንያ ድንበር ላይ ማራገፏ በሁለቱ አገራት መካከል ውዝግብ መፍጠሩን “ዘ ስታንዳርድ” የተባለው የኬንያ ጋዜጣ ዘግቧል፡፡ የታንዛኒያ መንግስት ኢትዮጵያውያኑ ስደተኞች እስራቸውን ከጨረሱ በኋላ ወደ ኢትዮጵያ መመለስ…
Rate this item
(4 votes)
“የሥራ ልምድ አፃፉ ማለት ሥራ ለቀቁ ማለት አይደለም የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በርካታ ሰራተኞች ከስራ ለመልቀቅ ማኮብኮባቸውን የአዲስአድማስ ምንጮች ገለፁ፡፡ በኢቢሲ 10ኛ ፎቅ ላይ የሚገኘው የስራ ልምድ ማፃፊያ ክፍል ሰሞኑን የስራልምድ በሚያፅፉ ሰራተኞች ተወጥሮ እንደሰነበተ ለማወቅ ተችሏል፡፡ኢቢሲ የሚከፍለው ደሞዝ መጠን፣ ለሰራተኞች…
Rate this item
(30 votes)
- አምስት ምእመናን ለእስር ተዳርገዋል - የውጭ ጉዳይ ሓላፊው ተጠያቂ ተደርገዋል- ሰበካ ጉባኤው በፕሪቶርያ ፍ/ቤት ክሥ መሥርቷል አለማየሁ አንበሴ በደቡብ አፍሪካ ጆሐንስበርግ ጽርሐ ጽዮን መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን በአስተዳደር ሳቢያ የተፈጠረ አለመግባት ወደ ዐምባጓሮ አምርቶ 8 ምእመናን የተጎዱ ሲሆን ጉዳዩም በሀገሪቱ…
Rate this item
(9 votes)
መንግስት በ7 በመቶ ያድጋል ብሏል እንደወትሮው መንግስት እና የዓለም ገንዘብ ድርጅት፣ የኢኮኖሚ እድገትንበተመለከት ያወጡት መረጃ ዘንድሮም የተራራቀ ሆኗል፡፡ ባለፉት አስር ዓመታት ኢኮኖሚው በአስር በመቶ ሲያድግ መቆየቱን መንግስት የሚገልፅ ሲሆን፣ የዓለም ገንዘብ ድርጅት በበኩሉ፤ የእድገቱ መጠን 8 በመቶ ገደማ እንደነበረ ይናገራል፡…