ዜና

Rate this item
(5 votes)
• በቤተ ክርስቲያኒቷ ስም በብዙኃን መገናኛ ስለሚተላለፉ ትምህርቶች ይወስናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ፣ የቤተ ክርስቲያኒቷን ቀጣይ ህልውና እየተፈታተኑና የምእመናኗን ፍልሰት እያባባሱ ናቸው በተባሉ፤ የ“ተሐድሶ ኑፋቄ” እና የመልካም አስተዳደር ጉዳዮች ላይ በጥልቀት በመምከር ውሳኔ እንደሚያሳልፍ ተገለጸ፡፡የቅዱስ ሲኖዶሱ የመጀመሪያ…
Rate this item
(9 votes)
ጦማሪ በፈቃዱ ኃይሉ፤ የሽብር ክሱ ወደ ወንጀል ዞሮለታል የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 19ኛ ወንጀል ችሎት፣ በትላንትናው ዕለት ጦማርያን ናትናኤል ፈለቀ፣ አቤል ዋበላ፣ አጥናፉ ብርሃኔና ሶልያና ሽመልስን በነፃ አሰናበተ፡፡ ጦማሪ በፈቃዱ ሐይሉ፤ ከሽብር ክሱ ነፃ የተደረገ ቢሆንም፤ በምርመራ ወቅት…
Rate this item
(23 votes)
በድህነትና በመስኖ እርሻ እጦት ሳቢያ፣ ከ8 ሚ. በላይ ኢትዮጵያዊያን ለረሃብ በተጋለጡበት አመት! በመስኖ እርሻ፣ በፋብሪካ፣ በኤሌክትሪክ እጦት... በድህነት ላይ የምትገኝ አገር ላይ፤ ሂዩማን ራይትስ ዎች “መስኖና ፋብሪካ በዛ” የሚል አለማቀፍ ዘመቻ ሐሙስ እለት ጀምሯል።ተቋሙ ያሰራጨው፣ ባለ 103 ገፅ ሪፖርት፣ በፓሪስ…
Rate this item
(8 votes)
የኢንተርኔት ሚዲያዎችን ለመቆጣጠ የሚያስችል አዋጅ ዘንድሮ ይፀድቃል መንግስት በ5 ዓመቱ እቅድ ለ13 የግል ኤፍኤም ሬድዮ ጣቢያዎች ፈቃድ ለመስጠት የተዘጋጀ ሲሆን በያዝነው ወር ለ7 የግል ሬዲዮ ጣቢያዎች ጨረታ እንደሚያወጣ አስታወቀ፡፡ በመጪው ዓመት ለግል የቴሌቪዥን ጣቢያዎች ፈቃድ መስጠት የሚጀምር ሲሆን የክልሎችን ጨምሮ…
Rate this item
(13 votes)
• 34ኛው የቤተ ክርስቲያኒቱ አጠቃላይ የሰበካ ጉባኤ ስብሰባ ሰኞ ይጀመራል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአስተዳደር ማዕከል የሆነው የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት፣ የሁለትዮሽ የሒሳብ አመዘጋገብ ሥርዐትን በመከተል አሠራሩን ዘመናዊ ማድረጉ ተገለጸ፡፡ ቤተ ክርስቲያኒቱ፣ ዘመናዊውን የሁለትዮሽ የሒሳብ አሠራር /Double…
Rate this item
(6 votes)
“ያልተዘመረለት ትልቅ ሰው ነው” (የዌ. ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት) የቀድሞ የኢህአፓ ብርቱ ታጋይ እንደነበር የሚገርለት አንጋፋው ደራሲ አስማማው ኃይሉ (አያ ሻረው)፤ ባደረበት ህመም በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ባለፈው ረቡዕ በስደት በኖረባት አሜሪካ ህይወቱ አለፈ፡፡ አስማማው፤ “ከጎንደር ደንቢያ እስከ ዋሽንግተን” (ክፍል አንድና ሁለት) በተሰኙ…