ዜና

Rate this item
(12 votes)
የሀገሪቱ የደቡብ ምዕራብ ክፍል፡- ወለጋ፣ ምዕራብ ጉጂና ጋምቤላ አካባቢዎች ክረምቱን በግጭትና አለመረጋጋት ማሳለፋቸውን ተከትሎ፣ የረድኤት ተቋማት የሰብአዊ ድጋፍ ማከናወን ተስኗቸው እንደከረሙ የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ ድጋፍ ማስተባበሪያ አስታውቋል፡፡ በመላ ሀገሪቱ በ2 ወራት ውስጥ 276 ግጭቶች የተመዘገቡ ሲሆን፤ በምዕራብ ወለጋ በአንድ ሳምንት…
Rate this item
(6 votes)
 - ኢትዮጵያ ከግድቡ በየአመቱ 40 ቢ. ኪዩቢክ ውሃ እንድትለቅ ግብጽ ጠይቃለች - ኢትዮጵያ የግብጽ ሃሳብ ‹‹ሉአላዊነቴን የሚዳፈር ነው›› ስትል ውድቅ አድርጋዋለች የግብፁ ፕሬዚዳንት አብዱል ፈታ አልሲሲና የሱዳኑ ጠ/ሚኒስትር አብደላ ሃምዶክ በካይሮ በሁለቱ ሀገራት ግንኙነት ላይ መምከራቸውን የዘገበው አሶሼትድ ፕሬስ፤ በህዳሴው…
Rate this item
(3 votes)
 - በአማካይ በየወሩ 9453 ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው ተመልሰዋል - ከተመላሾቹ 84500 ያህሉ ከአማራ ክልል የተጓዙ ስደተኞች ናቸው ባለፉት ሁለት አመታት 3 መቶ ሺህ ያህል ኢትዮጵያውያን ህገወጥ ናችሁ በሚል ከሣኡዲ አረቢያ ወደ ኢትዮጵያ በሃይል መባረራቸውን አለማቀፉ የስደተኞች ተቋም (IOM) አስታውቋል፡፡ በሚያዚያ…
Rate this item
(2 votes)
ስኳር ኮርፖሬሽን ከሚያስተዳድራቸው 13 የስኳር ፋብሪካዎችና ፕሮጀክት ውስጥ ስድስቱን ወደ ግል ለማዘዋወር የዋጋ ግመታና ተያያዥ ጥናት እያደረገ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ኮርፖሬሽኑ በአሁኑ ወቅት በስሩ የሚገኙ ፋብሪካዎችን ለመሸጥ ያወጣው የአክሲዮን ሽያጭ ማስታወቂያ እንደሌለ ለማስገንዘብ በላከው መግለጫው፤ በ2012 ወደ ግል ይዞታ ለማዘዋወር የታቀዱ…
Rate this item
(0 votes)
ኢዜማ ኢትዮጵያውያን በሚኖሩባቸው ከ70 በላይ የአለም ሀገራት የአለማቀፍ የድጋፍ ማህበር እያደራጀ መሆኑን ትናንት በሰጠው መግለጫ አስታወቀ፡፡ ከተመሠረተ 5 ወራት ያስቆጠረው የኢትዮጵያ ዜጐች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) በሀገር ውስጥ በ400 የምርጫ ወረዳዎች አባላትንና ደጋፊዎችን አደራጅቶ ለቀጣዩ ምርጫ ዝግጁ ማድረጉን በዚሁ መግለጫው ያስታወቀ…
Rate this item
(2 votes)
 የተመሰረተበትን 5ኛ አመት ዛሬ የሚያከብረው ንስር ማይክሮ ፋይናንስ አ/ማ፣ ባለፉት አምስት አመታት ከ450 ሚሊዮን ብር በላይ ለስራ ፈጣሪዎች ማበደሩን አስታወቀ፡፡ በወጣት የፋይናንስና ኢኮኖሚ ባለሙያዎች የተመሰረተው ተቋሙ፤ በባንኮችም ሆነ በሌሎች የማይክሮ ፋይናንስ ተቋማት የማይሸፈኑ የብድር አገልግሎቶችን ለሚፈልጉ የሕብረተሰብ ክፍሎች አገልግሎት ሲሰጥ…
Page 4 of 280