ዜና

Rate this item
(11 votes)
የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ሰርቪስ፤ በሳምንት አንድ ቀን በጣቢያው መንፈሳዊ ዝግጅት የሚያስተላልፉ ሃይማኖታዊ ፕሮግራሞች፣ የታደሰ ፈቃድ በአስቸኳይ እንዲያስገቡ አዘዘ፡፡ የጣቢያ ፕሮግራሚንግ ኮሚቴ መስከረም 21 ቀን 2008 ዓ.ም በጻፈው ደብዳቤ፤ ማኅበረ ቅዱሳን፣ ቃለ ዐዋዲ፣ ታዖሎጐስ እና ኤንሼንት ዊዝደም የተባሉ አራት የቴሌቪዥን ፕሮግራሞች ከሚመለከተው…
Rate this item
(10 votes)
ጉዳዩን ለአለም የሚያሳውቅ ገለልተኛ አካል እንዲቋቋም ጠይቋል ሠማያዊ ፓርቲ፤ በኢትዮጵያ የተከሰተው “ረሃብ”፤ ከገዥው ፓርቲ የፖሊሲ ውድቀት የመነጨ ነው በማለት ችግሩን ለአለም የሚያሳውቅ ገለልተኛ አካል እንዲቋቋምና አለማቀፉ ህብረተሰብ እርዳታውን እንዲለግስ ጠየቀ፡፡ ፓርቲው ከትናንት በስቲያ “ረሃቡ የገዥው ፓርቲ የፖሊሲ ውድቀት ነው!” በሚል…
Rate this item
(8 votes)
 ኤርትራ ዝቅተኛ የኢንተርኔት ተጠቃሚ በመሆን አለምን ትመራለች በኢትዮጵያ የኢንተርኔት አገልግሎት ተጠቃሚ የሆነው ከአጠቃላዩ ህዝብ 1.7 በመቶ የሚሆነው ብቻ ነው መባሉን የአሜሪካው የቢዝነስ መጽሄት ፎርቹን ዘገበ፡፡ኢንተርኔት ላይቭ ስታትስ የተባለው አለማቀፍ ተቋም ያወጣውን መረጃ ጠቅሶ ዘገባው እንዳለው፣ እጅግ ዝቅተኛ የኢንተርኔት አገልግሎት አቅርቦት…
Rate this item
(2 votes)
ኢትዮጵያ አምና ወደዚያው ከላከችው ስጋ 58.8 ሚ ዶላር አግኝታለች የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ የኢትዮጵያ የስጋ ምርት ወደ ግዛቷ እንዳይገባ ከአንድ ሳምንት በፊት ጥላው የነበረችውን ማዕቀብ ማንሳቷን ተርኪሽ ዊክሊ ድረገጽ ትናንት ዘገበ፡፡ከሳምንት በፊት ከኢትዮጵያ ሰባት ስጋ ላኪ ኩባንያዎች ወደ አገሪቱ ከገባው 36…
Rate this item
(2 votes)
የአሠሪና ሠራተኛ ህጉ በቻይንኛ ተተርጉሞ ለቻይና ኩባንያዎች ተሰራጨ በኢትዮጵያ የሚንቀሳቀሱ የቻይና ኩባንያዎች፤ የኢትዮጵያውያን ሠራተኞችን መብት አክብረው እንዲሠሩ ስልጠና የተሰጣቸው ሲሆን የሀገሪቱ የአሠሪና ሠራተኛ ህግ ወደ ቻይንኛ ቋንቋ ተተርጉሞ ለኩባንያዎቹ መሠራጨቱን የኢትዮጵያ አሠሪዎች ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡ አንዳንድ የቻይና ኩባንያዎች በደሞዝ አከፋፈል፣ በፍቃድ…
Rate this item
(3 votes)
የገቢ አሰባሰቡ የአስተዳደር ጉባኤ አባላቱን አወቃቅሷል ከዕድሳት ዕጦት የሕንጻው ደኅንነት አደጋ ላይ ወድቋል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአዲስ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት፣ ለተለያዩ አገልግሎቶች ከአከራያቸው የሕንጻው ክፍሎች ከግማሽ ሚሊዮን ብር በላይ የኪራይ ክፍያ አለመሰብሰቡ ተገለጸ፤ ተከራዮች ውዝፍ ዕዳቸውን ከነመቀጫው አጠናቀው…