ዜና

Rate this item
(22 votes)
 የአርቲስት ሰብለ ተፈራ( እማማ ጨቤ) የቀብር ስነስርዓት በመንበረ ፀባኦት ቅድስት ስላሴ ቤተክርስቲያን የውጭጉዳይ ሚኒስቴር ዶር ቴዎድሮስ አድሃኖም ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት ታዋቂ ግለሰቦች አድናቂዎቿ በተገኙበት የቀብር ስነስርዓቷ ተፈፀመ፡፡ለወዳጅ ዘመዶቿ እንዲሁም አድናቂውቾ መፅናናትን እንመኛለን፡፡
Rate this item
(15 votes)
ከወትሮው በተለየ ሁኔታ ገዢው ፓርቲ ኢህአዴግም ሆነ ዋነኞቹ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ባለፈው ዓመት ቀላል የማይባሉ ችግሮችና ፈተናዎችን ቢጋፈጡም ስኬታቸው ላይ ማተኮርን የመረጡ ይመስላል፡፡ ሁለቱም ጐራዎች ዓመቱ በስኬት ማለፉን ገልፀዋል፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ አንድነት መድረክ፤ የዓመቱ ዋነኛ እቅዱ በምርጫው መሳተፍ እንደነበር የጠቆሙት ሊቀመንበሩ…
Rate this item
(4 votes)
“የበግና የበሬ ዋጋ ብዙ ጭማሪ አላሳየም” በዘንድሮ የአዲስ አመት የበዓል ገበያ፣ የዶሮ ዋጋ ከበፊቱ በእጥፍ የጨመረ ሲሆን የበግና የበሬ ዋጋ ካለፉት በአላት የተሻለ እንደሆነ ነጋዴዎችና ሸማቾች ተናገሩ፡፡ በአቃቂና በሳሪስ አካባቢ ዶሮ ከ200 ብር እስከ 400 ብር የሚሸጥ ሲሆን፤ በግ ከ1100…
Rate this item
(35 votes)
የፍቅር አዲስ - “ምስክር” ታዋቂዋ ድምፃዊት ፍቅር አዲስ ነቃጥበብ፤እንደ ብዙዎቹ ድምጻውያን ሁሉ ለብዙ ዓመታት ድምጽዋን ሳንሰማ ቆይተናል፡፡ 2007 ዓ.ም ሊሰናበት ጥቂት ቀናት ሲቀሩትና አዲሱ ዓመት ለመጥባት እየተሽኮረመመ ሲጠባበቅ እሷ በመሃል 8ኛ የዘፈን አልበሟን ይዛ ከተፍ አለች፡፡ ቢያንስ ፍቅር አዲስ በዚያው…
Rate this item
(9 votes)
“ዘ ዊኪንድ” በሚል ቅፅል ስሙ የሚታወቀው ድምጻዊ አቤል ተስፋዬ፣ ባለፈው ሳምንት በአለም ደረጃ በቢልቦርድ ምርጥ አልበሞች ሰንጠረዥ የ1ኛነትን ደረጃ በዚህ ሳምንትም አለምን እየመራ ይቀጥላል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተዘገበ፡፡“ቢዩቲ ቢሃይንድ ዘ ማድነስ” የተሰኘው አዲሱ የአቤል አልበም፣ ለገበያ በቀረበበት የመጀመሪያው ሳምንት በሽያጭ ብዛት…
Rate this item
(6 votes)
የታዋቂው የጫማ አምራች ኩባንያ “ሶል ሪበልስ” መስራችና ባለቤት የሆነችው ኢትዮጵዊቷ የቢዝነስ ሰው ቤተልሄም ጥላሁን፤ በታዋቂው የአሜሪካ የቢዝነስ መጽሄት “ኳርትዝ” የአመቱ የአፍሪካ 30 ፈርቀዳጅ፣ የድንቅ ፈጠራ ባለቤቶች ዝርዝር ውስጥ ተካተተች፡፡ተቀማጭነቱን በአሜሪካ ያደረገው መጽሄቱ፤ ፈርቀዳጅ፣ አዲስ ሃሳብ አፍላቂና ለአካባቢያዊ ችግሮች ተስማሚ መፍትሄ…