ዜና

Rate this item
(4 votes)
የፌደራሊስት ሃይሎች ጥምረት፤ ምርጫው መራዘሙ ተገቢ ነው ብሏል በዘንድሮ አመት ምርጫ ማካሄድ የሞት ሽረት ጉዳይ መሆኑን ህወኃት በድጋሚ የገለፀ ሲሆን፤ በህወኃት አስተባባሪነት የተመሠረተው የፌደራሊስት ሃይሎች ጥምረት በበኩሉ፤ ምርጫው መራዘሙን እንደሚደግፍ አስታውቋል፡፡ ከሰሞኑ የህወኃት ሊቀ መንበር ዶ/ር ደብረ ፂዮን ገ/ሚካኤል ለመገናኛ…
Rate this item
(6 votes)
 በፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል እየታየ ያለው አለመግባባትና የቃላት ጦርነት ተጨማሪ ሀገራዊ ቀውስ ከማስከተሉ በፊት በአጭሩ እንዲገታ የቤተ ክርስቲያኒቱ ቅዱስ ሲኖዶስ ጥሪ አቀረበ፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ከግንቦት 4 እስከ 6 ቀን 2012 ዓ.ም ለ3 ቀናት ያካሄደውን መደበኛ ጉባኤው…
Rate this item
(4 votes)
 የኮሮና ቫይረስ ወደ ኢትዮጵያ መግባቱ ከተረጋገጠ በኋላ ባሉት የ1 ወር ከሁለት ሳምንት ጊዜ ውስጥ 11ሺህ 8 መቶ ኢትዮጵያዊያን ከስደት መመለሳቸውን አለማቀፉ የስደተኞች ድርጅት (አይኦኤም) አስታወቀ፡፡ አይኦኤም ስደተኞች እና የኮሮና ወረርሽኝ መከላከል ጥረትን አስመልክቶ ይፋ ባደረገው ሪፖርቱ፤ ከመጋቢት 23 ቀን 2012…
Rate this item
(2 votes)
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን የእስካሁን አፈፃፀም የገመገመ ሪፖርት ያወጣው የህዝብ እንባ ጠባቂ፤ ተቋም፣ የወረርሽኙን ስርጭት ለመግታት አሁንም ተጨማሪ እርምጃዎች እንዲወሰዱ የጠየቀ ሲሆን፤ በአዋጁ አፈፃፀም ላይ ግን ሰብአዊ መብቶች እየተጣሱ በመሆኑ እርማት ያስፈልገዋል ብሏል፡፡ ተቋሙ ከህብረተሰቡ የመጡለትን ጥቆማዎች መነሻ በማድረግ በሁሉም ክልሎች…
Rate this item
(1 Vote)
በኮሮና ምክንያት ትምህርት አቋርጠው ቤት የዋሉ ከ5 መቶ በላይ ህፃናትን ከታቀደላቸው ያለ እድሜ ጋብቻ እንደታደጋቸው የአማራ ክልል የሴቶች፣ ህፃናት እና ወጣቶች ጉዳይ ቢሮ አስታውቋል፡፡ ሮይተርስ የክልሉን የሴቶች ህፃናት እና ወጣቶች ቢሮ ኃላፊ አነጋግሮ በሠራው ዘገባ በኮሮና ምክንያት ት/ቤቶች መዘጋታቸውን ተከትሎ፣…
Rate this item
(2 votes)
በኮሮና ምክንያት የምርጫ ሂደት መቋረጥና ለሌላ ጊዜ መተላለፍ ህገ መንግስታዊና ፖለቲካዊ ቀውስ አስከትሏል ያለው መድረክ፤ ሀገሪቱ የገጠማትን ቀውስ የገመገመበትንና የመውጫ መፍትሔ ያለውን የአስቸኳይ ድርድር መካሄድን ያመላከተበትን ሰነድ ይፋ አድርጓል፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ አንድነት መድረክ በዚህ ባለ 17 ገጽ የግምገማና የመፍትሔ ሃሳብ…
Page 6 of 309