ዜና

Rate this item
(2 votes)
ታዋቂው የኦሮሚኛ ቋንቋ ሙዚቀኛ ሃጫሉ ሁንዴሳ በተተኮሰበት ጥይት ሰኞ ማምሻውን ህይወቱ አለፈ። አርቲስቱ ምሽት ላይ በአዲስ አበባ ገላን ኮንዲሚኒየም አካባቢ በተተኮሰበት ጥይት ህይወቱ ማለፉን ነው የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ያስታወቀው።የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽነር ጌቱ አርጋው ለኢቢሲ እንደተናሩት፥ የከተማዋ ፖሊስ ከሌሎች…
Rate this item
(3 votes)
Today I am in Gambella, sometimes called “the land divided by the rivers.” Gambellaregion is located in the Upper Nile, an area that overlaps both Ethiopia and South Sudan. It is a land of five major rivers and many tributaries…
Rate this item
(5 votes)
 Ethiopia on Saturday said it is set to begin filling a $4.6 billion hydroelectric dam on the Blue Nile within the next two weeks and that construction will continue, hours after the leaders of Egypt, Sudan and Ethiopia agreed late…
Rate this item
(1 Vote)
 በአንቲ ቦዲ ምርመራው ከ20-30 ሺ ሰዎችን ለመመርመር ታቅዷልየሰዎች በማህበረሰቡ ውስጥ ያለውን የኮሮና ቫይረስ በሽታ ስርጭት መጠን ለማወቅና ምላሽ ለመስጠት ያስችላል የተባለ የአንቲ ቦዲ ምርመራ ማድረግ ተጀመረ። ምርመራው ከሰኔ 15 አንስቶ የተጀመረ ሲሆን ሐምሌ 7ቀን2012 ዓ.ም ይጠናቀቃል ተብሏል። በኢትዮጵያ የኮቪድ 19…
Rate this item
(4 votes)
- ጥያቄዎቹ የህዝብ ፍላጐት ያንፀባርቃሉ የሚል እምነት የለኝም ብሏል - በአዲስ አበባ ከመሬት ወረራ እና ኮንደሚኒየም ቤት ማስተላለፍን እመረምራለሁ ብሏል በደቡብ ክልል የሚነሱ የክልልነት ጥያቄዎች በህዝብ የተመረጠ መንግሥት እስኪቋቋም ድረስ ምንም አይነት ውሣኔ እንዳይሰጥባቸው ኢዜማ የጠየቀ ሲሆን በሌላ በኩል በአዲስ…
Rate this item
(1 Vote)
ግብጽና ሱዳን የህዳሴው ግድብ የውሃ አሞላል ከስምምነታችን ውጪ እንዳይጀመር በሚል ለተመድ የፀጥታው ም/ቤት አቤቱታ ማቅረባቸውን ተከትሎ፣ አሜሪካ ከነገ በስቲያ ም/ቤቱ ተሰብስቦ ውሳኔ እንዲሰጥበት አስቸኳይ ስብሰባ ጠርታለች። ሰኞ የሚካሄደውና ዋነኛ ትኩረቱ የህዳሴው ግድብና የሶስቱ አገራት በድርድር ያለመስማማት ጉዳይ የሆነው ስብሰባ የሚካሄደው…
Page 7 of 315