ዜና

Rate this item
(7 votes)
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ወደ ስልጣን በመጡ ጊዜ ለመፈፀም ቃል የገቧቸውን ማሻሻያዎች በተገቢ ሁኔታ እያከናወኑ መሆኑን የገለፀው የአሜሪካ መንግስት፤ ኢትዮጵያን የበለፀገች ሰላማዊና ዲሞክራሲያዊ አገር የማድረግ ጅምሮች ጠንካራ መሆናቸውን አስታውቋል፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትሩን የአንድ ዓመት የስልጣን ጊዜን አስመልክቶ የመንግስታቸውን ማብራሪያ ያቀረቡት…
Rate this item
(1 Vote)
ሳውዲ አረቢያ የታላቁን የረመዳን ፆምን ምክንያት በማድረግ 1400 ኢትዮጵያውያንን ከእስር ስትለቅ፣ በየመን ከ3ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን በአንድ ስታዲየም ውስጥ ታስረው በስቃይ ላይ እንደሚገኙ ተዘግቧል፡፡ በእርስ በእርስ ጦርነት እየታመሰች በምትገኘው የመን፤ ኢትዮጵያውያን፣ ሶማሊያውንና ጅቡቲያውያን ከፍተኛ የሰብአዊ መብት ጥሰትና እንግልት እየተፈፀመባቸው መሆኑን አለማቀፉ…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ግማሽ ቢሊዮን ብር ድጋፍ አድርጓል የአዲስ አበባ ወንዝ ዳርቻዎችን ለማልማት ለተነደፈው ፕሮጀክት ገቢ ማሰባሰቢያ የታሰበው “ሸገር ገበታ” የእራት መርሃ ግብር ግንቦት 11 ቀን 2011 የሚካሄድ ሲሆን፤ እስካሁን ከ2 መቶ በላይ ግለሰቦችና ተቋማት ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገብተዋል፤ የኢትዮጵያ…
Rate this item
(6 votes)
- የ10 ብር የትራንስፖርት መልስ የብዙዎችንን ህይወት ቀጥፋለች - ከ3ሺ በላይ ዜጎች ተፈናቅለዋል በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በዳንጉር ወረዳ በተነሳ ግጭት የ21 ሰዎች አሰቃቂ ግድያን ተከትሎ፣ በአዊ ዞን አስተዳደር በሚገኘው ዳውሮና ጃዊ ወረዳ በጉሙዝ ተወላጆች ላይ በተከፈተ የአፀፋ ጥቃት በርካቶች በጅምላ…
Rate this item
(2 votes)
የኢትዮጵያ እስላማዊ ም/ቤት (መጅሊስ) ሁሉንም ያማከለ፣ ከመንግስት ጣልቃ ገብነት ነፃ ሆኖ በሃይማኖቱ ልሂቃንና ታማኞች እንዲዋቀር መወሰኑ፣ የኢትዮጵያ ሙስሊሞችን የዘመናት ጥያቄ የመለሰ መሆኑን የቀድሞ የሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አስታውቋል፡፡ ባለፈው ረቡዕ በሸራተን አዲስ ጠ/ሚኒስትሩን ጨምሮ ከ300 ላይ ሰዎች በተገኙበት በተከናወነው ጉባኤ…
Rate this item
(5 votes)
“ጋዜጠኞች ተፈተዋል፤ መረጃ ግን ታስሯል” የአለማችን አገራትን አጠቃላይ የፕሬስ ነጻነት ሁኔታ በመገምገም በየአመቱ የአገራትን ደረጃ ይፋ የሚያደርገው ሪፖርተርስ ዊዛውት ቦርደርስ የተባለው አለማቀፍ ተቋም እ.ኤ.አ በ2013 ነበር ኢትዮጵያን ለመጀመሪያ ጊዜ በአመታዊ የፕሬስ ነጻነት ደረጃ ሪፖርቱ ውስጥ ያካተተው፡፡ተቋሙ በአመቱ ይፋ ባደረገው አለማቀፍ…
Page 8 of 269