ዜና

Rate this item
(2 votes)
 በአጠቃላይ 60 የሚደርሱ የመንግስት ኃላፊዎችና ባለሀብቶች በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ትላንት ገለፀ፡፡ በዋነኛነት ተጠርጣሪዎች የታሰሩት ከመድኀኒት ፈንድ ኤጀንሲና ከውሃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ሲሆን ከመንግስት የግዢ ሂደት ጋር በተገናኘ ከ88 ሚሊዮን ብር በላይ መንግስትን ማክሰራቸውን…
Rate this item
(4 votes)
 በአገር ውስጥ ተቀምጠው በሌሉበት መከሰሳቸው አነጋጋሪ ሆኗል የቀድሞው የብሔራዊ መረጃ እና ደህነንት መሥሪያ ቤት ዋና ዳይሬክተር የነበሩትና ለዜጎች የሰብዓዊ መብት ጥሰትና ሞት ተጠያቂ ናቸው ተብለው የተጠረጠሩት አቶ ጌታቸው አሰፋ፤ በሚቀጥለው ሳምንት በሌሉበት ክስ ሊመሰረትባቸው መሆኑን ምንጮች ጠቆሙ፡፡ የቀድሞው የደህንነት መ/ቤቱ…
Rate this item
(0 votes)
 - ኮሚሽነሩ ከስልጣናቸው የተነሱት በጠቅላይ ሚኒስትሩ ደብዳቤ ነው - በበርካታ የአመራር ችግሮች ተጠያቂ ናቸው ተብሏል የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን፣ ኮሚሽነር የነበሩት ሜጀር ጀነራል ደግፌ በዲ ከኃላፊነታቸው የተነሱት በጡረታ ሳይሆን በችሎታ ማነስ ምክንያት እንደሆነ ምንጮች ለአዲስ አድማስ ገለፁ፡፡ የቀድሞ ኮሚሽነር ይህደጐ…
Rate this item
(1 Vote)
- እስካሁን “7 ሰዎች ህይወታቸውን አጥተዋል፤ በሺዎች ተፈናቅለዋል” - “የዞን አስተዳደሩ ሙሉ በሙሉ ከስራ ውጪ ተደርጓል” - “መከላከያ ኃይል እንዲገባልን ተደጋጋሚ ጥሪ አቅርበናል” በደቡብ ክልል በሰገን አካባቢ ህዝቦች ዞን፣ ጉማይዴ ወረዳ አካባቢ፣ ከዞን መዋቅሩ ጋር በተያያዘ በተከሰተ ግጭት እስካሁን ሰባት…
Rate this item
(6 votes)
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቀጣይ አንድ ዓመት በሚኖራቸው የስልጣን ዘመን በዋናነት ህገመንግስቱን በማሻሻል የህግ የበላይነትን ማስከበር ላይ አተኩረው እንዲሠሩ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች የመከሩ ሲሆን ጠ/ሚኒስትሩ በበኩላቸው፤ ዲሞክራሲን ተቋማዊ ማድረግ ቀዳሚ የመንግስት ተግባር ይሆናል ብለዋል፡፡ ያለፈው አንድ አመት የጠቅላይ ሚኒስትሩ የስልጣን ዘመን በአመዛኙ…
Rate this item
(2 votes)
በትግራይ ክልል መቀሌን ጨምሮ በተለያዩ ከተሞች “ህገ ወጥ” የተባሉ ቤቶችን የማፍረስ ዘመቻ እየተካሄደ መሆኑን ተከትሎ ዜጎች ለከፋ ሰብአዊ ጉዳት መጋለጣቸው እንዲሁም ድርጊን የሚቃወሙ ሰላማዊ ሰልፎች መበራከታቸውን ምንጮች አስታውቀዋል፡፡ አረና ትግራይ ለዲሞክራሲና ሉአላዊነት ፓርቲ በበኩሉ መንግስት እርምጃውን በድጋሚ እንዲያጤን ጠይቋል፤ የድሃን…
Page 10 of 269