ልብ-ወለድ
ከዕለታት ባንዱ ቀን ባንድ ቁርጥ ቤት ቁጭ ብለን ፍርፍርና ላላ አዝዘን እየበላን ስልኳ ጠራ፡፡ ስልኳ ሲጠራ ብልጭ የሚለው ነገር (flash ) አለው፡፡ ከማንሣቷ በፊት ፈገግ ብላ “እቴቴ ናት” አለችኝ፡፡ እናቷን “እቴቴ ነው” የምትላት፡፡ ምን እሷ ብቻ መላ ቤተሰቡ እንዲያ ነው…
Read 129 times
Published in
ልብ-ወለድ
የአጭር አጭር ልብወለድ) በእውን የምናውቀው ነገር ትንሽ እንኴ ዝንፍ ሳይል በህልም ቁልጭ ብሎ ሲታየን ግርም ይላል። ይሄ ለሁለት ሳምንት ደጅ የጠናሁበት ህንፃ ቁልጭ ብሎ በህልሜ ታየኝ። አፍታም ሳልቆይ ደግሞ እንደ ፊልም ሌላ ትዕይንት ተከሰተ። እዚያው መ/ቤት ላለ አንድ ባለስልጣን 300…
Read 330 times
Published in
ልብ-ወለድ
አዲሱ ሰራተኛ ወደተቀጠረበት መሥሪያ ቤት ሲያመራ ሁለት ልብ ነበረ፡፡ በአንድ በኩል ከብዙ ተወዳዳሪዎች ውስጥ እሱ በመመረጡ እየተደሰተ፣ በሌላ በኩል የሙከራ ጊዜውን በስኬት ይወጣው እንደሆነ እያሰላሰለ ደረሰ - አዲሱ መ/ቤት፡፡ የዛሬ የመጀመሪያ ተግባሩ የሚሆነው የቢሮ ጉብኝትና ትውውቅ ነው፡፡ ለዚህ ደግሞ የተመደበለት…
Read 522 times
Published in
ልብ-ወለድ
(የጋዜጣው ዜና እንደ አጭር ልብወለድ) ይህ አስገራሚ ታሪክ የተፈጸመው በቤኪንግሃም ቤተመንግስት እንግሊዝ ሃገር ውስጥ ነው፡፡ ሐምሌ 1982 ማለዳ ላይ ነበር፡፡ ህይወት የተለመደ ዑደቷን ቀጥላለች፡፡ ንግሥት ኤልሳቤጥን ድንገት አንድ የማታወቀው ሰው ከእንቅልፏ ቀሰቀሳት፡፡ ሰውየው ባዶ እግሩን ነው፡፡ ጂንስ ሱሪና ያደፈ ሸሚዝ…
Read 585 times
Published in
ልብ-ወለድ
[ህይወት በሞት መቃብር ውስጥ](አጭር ልብወለድ)በመጀመሪያ ይኼን እወቁ፡-“እኔ ከእራሴ ጋር ስጋጭ ፣ እኔ ከእራሴ ጋር ስጣላ ብታዩ እንኳን አትፍረዱብኝ። ሰላም ያለ ጦርነት፣ እርቅም ያለ ግጭት አይመጣምና።”ሞት ውጦት አንድ አገር ላይ እንደ ተፋዉ ፥ ሰው ጠልቶት ክእልፍኝ ቤቱ እንደገፋው - ለአገሩ እንግዳ፣…
Read 1026 times
Published in
ልብ-ወለድ
የአጭር አጭር ልብወለድ እንደ ወትሮው ለዕለት ጉርሴ ተጣድፌ የወጣሁት ወፍ ጭጭ ሳይል ነው፡፡ ጎኔን ከማሳርፍባት ጭርንቁስ ጎጆዬ ተስፈንጥሬ፣ ከሥራ ገበታዬ ለመከተት፤ ብዙ ርቀቶችን ማቆራረጥ ይጠበቅብኛል፡፡ ለሰዐት እንደሚሮጥ አትሌት፣ በላይ በላይ ሳልተነፍስ የደረስኩበት ቀን ትዝ አይለኝም፡፡ ይኼ ሁሉ ግራ ቀኝ መወዝወዝ፣…
Read 1036 times
Published in
ልብ-ወለድ