ልብ-ወለድ
አጨሳለሁ!...ማለቴ የሠርጌ እለት ማጨስ እፈልጋለሁ፡፡ አንሙት ጓደኛዬ ሰሞኑን ከመካኒክነት ስራው ጋር ተያያዥነት ያለው ቁጣ ማለስለስ የሚል ስልጠና ወስዷል፡፡ በዚህ ስልጠና መሰረት ቁጣዬ እንዳይነድ ልተገብር ስለሚገባኝ የተለያዩ የቁጣ ማለስለሻ ዘዴዎች ነግሮኛል፡፡ ከዘዴዎቹ መሃከል ማጨስ ይገኝበታል፡፡ የሠርጌ እለት ለትዳር ጠይቄያቸው “እምቢ” ያሉኝ…
Read 4430 times
Published in
ልብ-ወለድ
ወይዘሮ ማላርድ የልብ ድካም በሽታ አለባት። እህቷና የባሏ ጓደኛ፣ የባሏን ድንገተኛ ሞት ለማርዳት ጭንቅ ጥብብ አላቸው፡፡ እህቷ ጆሴፍን እንድታረዳት ሆነ፡፡ ጆሴፊን በተቆራረጡ አረፍተ ነገሮች፣ በተድበሰበሰ ጥቆማ፣ ነገረቻት፡፡ መርዶው ለወይዘሮ ማላርድ ሲነገር የሟች የአቶ ማላርድ ጓደኛ ሪቻርድስ በቦታው ነበር። ሲጀመር ገና…
Read 4523 times
Published in
ልብ-ወለድ
መንገድ ዳር ካለችው አነስተኛ ሆቴል ወጥተው ትንሽ እንደተጓዙ ግራ-ቀኝ ዛፍ የበቀለበት ሰፊ መንገድ ተቀበላቸው፡፡ ዛፎቹ ቅጠላቸው አሁንም እንደረገፈ ነው፤ ጠቁረዋል፤ አይን አይስቡም፡፡ ለፀደይ ወራት የተረገዙ ሚጢጢ ቅርንጫፎች ይታያሉ፡፡ ቀና ሲባል እነኚሁ ሚጢጢ ቅርጫፎች በቅርቡ አብረቅራቂ፣ አረንጓዴ ሸማ ለብሰን እንመጣለን፤ ጠብቁን…
Read 3402 times
Published in
ልብ-ወለድ
መሽቷል፡፡ እሱም ብቻውን ነበር፡፡ እሱም በርቀት ተመለከተ፡፡ በግንብ የታጠረች ክብ ከተማም አየ፡፡ ወደ ከተማዋም አቀና፡፡ ወደ ከተማዋ በቀረበ ጊዜም ሶስት ድምፆች ሰማ፡፡ አንደኛውም፡- በፈንጠዚያ የሚዘሉ እግሮች ድምድምታ ነበረ፡፡ ሁለተኛውም፡- ከፍተኛ የሆነ የደስታ ማሽካካት ነበረ፡፡ ሶስተኛውም፡- ድብልቅልቁ የወጣ የዋሽንት ዝማሬ ነበረ፡፡…
Read 3173 times
Published in
ልብ-ወለድ
ክረምቱ ያመጣው ግራጫ የደመና ቡልኮ የሳሊናስ ሸለቆን ጀቡኗታል፡፡ ሳሊናስ ከሰማዩም፣ ከሌላው አለምም በደመናው ተከልላለች፡፡ በታህሳስ ወትሮም ፀሐይ የለችም፡፡ የፀጥታ ጊዜ ነው፡፡ የጥበቃ ጊዜ ነው፡፡ አየሩ ለሰስ ያለ ቀዝቃዛ ነው፡፡ ቀለል ያለ ነፋስ ከደቡብ ምዕራብ ይነፍሳል፡፡ ሄነሪ አለን እርሻው ላይ ብዙም…
Read 3580 times
Published in
ልብ-ወለድ
ልክ ጠዋት ከእንቅልፍ ሲነቁ ሁሉ ነገር የቆመ እንዲመስል የምታደርግ ቀፋፊ ቅፅበት አለች፡፡ ለሴቶች ብዙ አትከብድም፤ እነሱ ያውቁበታል፡፡ ከትንሽ ማቅማማት በኋላ ብድግ ብለው መነሳት ይችሉበታል፡፡ ከራስጌው መብራት ጋር መጫወትም ወደ ንቃት ያመጣቸዋል፡፡ ወይም ከፍ ባለ ድምፅ ቤቱ ውስጥ የተኛውን ሰው ሁሉ…
Read 4174 times
Published in
ልብ-ወለድ