ልብ-ወለድ
በጫት ሳቢያ ከሥራ ተባርሬያለሁ፡ የምቅመው ለማንበብ ነው፡፡ ሰሞኑን የሊዮ ቶልስቶይን War and Peace በቶልስቶይ አይነት ተመስጦ እያነበብኩ ነው፡፡የመቃሚያ ብር የለኝም፡፡ እንዳልኩት የምቅመው ለማንበብ ነው፡፡ መቃሚያ ብር ስላልነበረኝ ግን War and Peace ን ሸጬ ወደ ጫት ቤት ሄድኩኝ፡፡እንግዲህ ጫት እዚህ ድረስ…
Read 8928 times
Published in
ልብ-ወለድ
ግዜው ድሮ ነው፡፡ በቄስ ገብረስለሴ አማላጅነት የአቶ ዘሚካኤል ህልም እንዲሰማ በግራአዝማች ሹምየ የተመራ ያገር ሽማግሌዎች ተሰይመዋል፡፡ ግራዝማች ሹምየ ከቅዳሴ በኋላ ከቤተክርስትያን አጥር ውጪ በአለት የተከበበች ዋርካ ስር ለክብራቸው በተዘጋጀው ተንቀሳቃሽ ዙፋን ተቀምጠዋል፡፡ “ዘሚካኤል፤ ስራችንን የሚያስፈታ ምን ህልም ነው ያየኸው? እስቲ…
Read 4554 times
Published in
ልብ-ወለድ
ጥልቅ የሆነ የንባብ ፍቅር ያደረበት ልጅ እያለ ነው። ቤተሰቦቹም ቀለም ቀመስ ስለሆኑና ኑሯቸውም የተደላደላ ስለነበር የንባብ ጥማቱን ለማርካት ችግር አልገጠመውም፡፡ በሀገሪቱ ውስጥ ለሚታተሙ ሳምንታዊ እና እለታዊ ጋዜጦች እንዲሁም መጽሔቶች አመታዊ ክፍያቸው ተከፍሎ ቤቱ ድረስ ይመጡለታል። መጽሐፍቶችማ ትልቁን የቤታቸውን መደርደሪያ ተርፈው…
Read 5349 times
Published in
ልብ-ወለድ
“በጣም አዝናለሁ መክሊት…ባለቤትሽ መብራቱ በደረሰበት የመኪና ግጭት የተነሳ በጣም የሚያሳዝን እና…ምናልባትም የሚያስገርም ሊባል የሚችል የአንጐል ጉዳት እንዳጋጠማው ማረጋገጣችንን ስገልጽልሽ በእውነት በእውነት እያዘንኩ ነው” አላት የአእምሮ ሀኪሙ ሙልተዘም አንገቱን ግራ ቀኝ እየነቀነቀ፡፡ ባለቤቷ መብራቱ በመኪና አደጋ በደረሰበት አደጋ በሆስፒታሉ ውስጥ ለሶስት…
Read 5451 times
Published in
ልብ-ወለድ
ለማን ያካፍል ሚስጥሩን? ደግሞስ ምን ብሎ ነው የሚያካፍለው? ለምንም የማይመች ነው ነገሩ፡፡ ምንም ማድረግ አልቻለም፡፡ ማድረግ የተገደደውን ግን አደረገ፡፡ ለአንድ ሺ አንድ ጊዜኛ የቀኝ እጁን መዳፍ ተመለከተ፡፡ አዲስ ድንጋጤ/ያየውን ነገር ሊለምደው አልቻለም፡፡ ልቡ እንደሚበጠር ጤፍ ሳሳበት፣ ለዝናብ እንደተጋለጠ አሸዋ ተሸረሸረበት፡፡…
Read 5538 times
Published in
ልብ-ወለድ
የጓደኛዬ ጓደኛ ነው፡፡ ባህርዳር መጥቶ ተዋወቅን፡፡ በጓደኛችን ግብዣ ነው የመጣው፡፡ ለነገሩ ለጉብኝት ነው አልኩኝ እንጂ የተጋበዘው ጓደኛው የሚኖረውን ጥሩ ኑሮ (የሚባል) አይቶ ሄዶ የትውልድ ቦታው እንዲያወራ ነው፡፡ እኔ እንደዛ ነው የገባኝ፡፡ በጣም ፈጣን ነው፡፡ የጥቁር ቆንጆ ነው፡፡ (አንድ ጓደኛዬ ወንድ…
Read 80753 times
Published in
ልብ-ወለድ