Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ልብ-ወለድ

Saturday, 03 September 2011 12:58

ቅልጣን

Written by
Rate this item
(0 votes)
ምን እንደሚስበው ሳይታወቅ ሰው ሁሉ አደባባዩን ይሽከረከራል፡፡ ዑደቱን ከአራቱም አቅጣጫ የሚቀላቀለው ሰው ወዳሻው የሚሄድ ሳይሆን በእሽክርክሪቱ ተጠልፎ የቀረ ይመስላል፡፡ የአራት ኪሎ ሃውልት ቀጥ ማለቱን ትቶ የትምህርት ሚኒስቴርን ህንፃ ቢደገፍ አማስሎ - አማስሎ አረፍ ያለ የወጥ እንጨት በመሰለ ነበር፡፡ የሚያቸፈችፈው ዝናብ…
Saturday, 27 August 2011 13:20

የዕኩሊሌሊትወግ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
አራት ሰዎች ነን፡፡ በአንድ ጓደኛችን ቤት ውስጥ ተቀምጠናል””ጫት እየቃምን፡፡የመሸግነው አውቶቡስ ተራ ሲሆን ጊዜው የረመዳን ጾም ወቅት ስለሆነ ገንዘብ ካለ ሃያ አራት ሰአት ጫት መግዛት የሚቻልበት ሰፈር ነው፡፡ ከለሊቱ ዘጠኝ ሰአት ላይ ሶስተኛውን ዙር ጫት አንዱ ጓደኛችን ይዞ መጣ፡፡ እንደአጋጣሚ ሆኖ…
Rate this item
(0 votes)
በእውነተኛ ታሪክ ላይ ተመርኩዞ የተፃፈ ባለፉት አስራ አምስት ቀናት መንፈሱ ክፉኛ ታውኮ ነበር፡፡ በተለይ ትላንት ሌሊት በህልሙ ጣዕረሞት ሲያስጨንቀውና ሲያሰቃየው ነው ጐህ የቀደደው፡፡ ከእንቅልፉ እንደነቃ ሻወር ወሰደና ድካሙን ለማስታገስ ሞከረ፡፡ የዛሬ ሁለት ዓመት ለምርቃት አድርጐት የነበረውን ግራጫ ገበርዲን ኮትና ሱሪውን…
Saturday, 13 August 2011 09:35

አህያ እና ጥናት

Written by
Rate this item
(1 Vote)
የጋማ እንስሳት ጥበቃና እንክብካቤ ባለስልጣን የአመቱን በጀት ሊዘጋ የቀናት ዕድሜ ቀርቶታል፡፡ በበጀት አመቱ ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ በርካታ ተግባራትን ቢያከናውንም ከተያዘለት አመታዊ በጀት አስራ ስድስት በመቶውን ብቻ ነበር የተጠቀመው፡፡ ይህ ደግሞ የባለስልጣን መስሪያ ቤቱን ዋና ዳይሬክተር ስጋት ውስጥ ጥሏቸዋል፡፡ በጀቱን ጥቅም…
Sunday, 24 July 2011 07:44

ፎቶግራፎች

Written by
Rate this item
(0 votes)
ከአቢጃን ተነስቶ ካልካታ ከገባ 3ኛ ቀኑን ይዟል፡፡ ይህች በህዝብ የተጨናነቀች ታላቅ ከተማን እንደረገጠ የካልካታ ተወላጅ የሆኑት የ10ኛ ክፍል ህንዳዊ መምህሩ ስለዚህች ከተማ በአድናቆት የተናገሩትን አስታወሰና ቃላቱን በውስጡ አነበነበው ‘KALKATA IS A BIG CITY WHEN YOU THROW A STONE FROM THE…
Rate this item
(2 votes)
ስለፀሐፊዋከሜክሲኮ ተነስተው አሜሪካ ሺካጐ ከደረሱ እንግሊዝኛ ተናጋሪ ወላጆች የተገኘችው ሳንድራ ሲስኒሮስ እ.ኤ.አ በ1984 ዓ.ም ነው ሁለት ሚሊዮን ቅጂ ተሸጧል የሚባለውና መወድስ የሚዘንብለት The House on Mango Street የሚሰኝ እጥር ምጥን ያለ መጽሐፏን ያሳተመችው፡፡ የመጽሐፉ ስኬት እንዲሁም ከዚያ በኋላ አደባባይን ያወቁ…