ልብ-ወለድ

Saturday, 04 August 2018 10:51

ዝምታ

Written by
Rate this item
(14 votes)
 በተውኩት ጎዳና እየተመላለስኩ በረገምኩት ስምሽ መሃላ እያደረኩመተዌን ብምልም፣ መርሳቴን ብምልም እንኳንስ በህይወት ስምሽን ከመጥራት፣ ሞቼ እንኳን አልድንም!***ጠባብ ክፍል ውስጥ በምቹ ወንበሮቹ ላይ ከተቀመጠው ሰውዬ ፊት ለፊት አስቀምጠውኛል። ፊቱ ላይ ጭረት መሳይ ቆሻሻ ነገር ስላየሁ ከፊቱ ላይ ልጠርግለት ብዬ ከመቀመጫዬ ላይ…
Rate this item
(6 votes)
 ቮልፍጋንግ ብሮሸርት (እ.ኤ.አ 1921-1947) ጀርመናዊ ደራሲና ጸሐፌ ተውኔት ነው፡፡ ሥራዎቹ በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት በነበረው አምባገነን መንግሥትና ራሱም እዚያ ውስጥ በነበረው አገልግሎት ተፅዕኖ ስር የወደቁ ናቸው። ከጦርነቱ ማብቃት በኋላ የጻፈው “እውጭ በሩ ላይ” የሚለው ቴአትሩ ዝናን አትርፎለታል። የሰብዊነት ጥቄዎችን በፍፁም…
Rate this item
(9 votes)
ድብደባው ቢከብድም፣ ስቃይ ቢኖረውም - ምቾትባይኖር እንኳመከፈቱ አይቀርም፣ ጠብቆ የተንኳኳ!***ከጓደኞቼ ጋር ቀጠሮ ስለነበረኝ ከስራ በጊዜ ወጣሁ። ያነገትኩትን ቦርሳ እንደ ካንጋሮ የልጆች ማዘያ ከፊት ለፊቴ ደግኜ የተለመደውንና የማይቀረውን የታክሲ ግፊያ ተቀላቀልኩ ፡፡የምነሳው ከቦሌ ነው፡፡ (ቦሌ፣ ደምበል፣ እስጢፋኖስ፣ አምባሳደር፣ ጥቁር አንበሳ እሄድና…
Rate this item
(8 votes)
ወቅትም ከወራት ፍቅር ይይዘዋል መሰለኝ፡፡ ልክ ሰኔ መግቢያ ላይ ያገኛትን ያረጀች በጋ የምትባል ፍቅረኛ፣ ክረምት የሚሉት ጉብል ጣቶቿን ይዞ ሙጭጭ፣ እኝኝ ይላል፡፡ መለያየት የጠላ ይመስል … እቀፊኝ ይላታል፣ ታቅፈዋለች፡፡ ማቀፍ ብቻም ሳይሆን አንጠልጥላ ታዝለዋለች፡፡ ነሐሴ ላይ ያገባታል። መስከረም ብቅ ስትል…
Saturday, 07 July 2018 11:28

የቀንዲል ንባቦች

Written by
Rate this item
(6 votes)
መጀመሪያ ያየሁዋት ቀን ልቤ ደነገጠ፡፡ አብሬው የገባሁት ወዳጄ እስኪደነግጥ፣ ዐይኔን ከእርሷ ላይ መንቀል አቃተኝ፡፡ አብሬያት ተንከራተትኩ፡፡ ጨዋታ ጠፋኝ፡፡፡ ሆዴ እጅግ ባባ፡፡ በተለይ ሁለት የከፈለችው ፀጉሯና ድንቡሼ ጉንጮችዋ ይዞኝ በረረ፡፡“ምነው ልክ አይደለም ሁኔታህ!”“አአይ---” አልኩ፤ግን ባለቅስ ደስ ይለኛል፡፡ ስቅስቅ ብዬ -- ወይም…
Rate this item
(9 votes)
አለን አውስተን በችኮላ አረማመድ፣ ትንፋሹ ቁርጥ ቁርጥ እያለ፣ ያሮጌውን ፎቅ ደረጃ በዳበሳ ከወጣ በኋላ መተላለፊያው ላይ ቆሞ በደብዛዛ ብርሃን በየክፍሉ በር ላይ የተጻፈውን ለማንበብ ሞከረ፡፡ ነገር ግን የሚፈልገውን በር ጽሑፍ ለይቶ እስኪያገኝ ድረስ ብዙ ደቂቃዎችን አባከነ፡፡ ትንሽ ቆይቶ እንደምንም ብሎ…