ልብ-ወለድ
የወረደው እንደተጠበቀ ነው፡፡የኦሪት ልብ እንዳይኖር፡፡ይሔ ህግ ግን … ያልተገደበ ነው … (በእኔ ህሊና) ሰው ያወጣውን ሰው የመጣስ መብት አለው…! ህግ ህግ ሆኖ የሚቀረው ስንስማማበት ብቻ ነው፡፡ ያልተስማሙበት ህግ … የህጉ አካል ነው ከተባለ ሊሆን ይችላል፤ (የሰፈረ) እንጂ የሆነው እንዲሆን የሚሆነው…
Read 2849 times
Published in
ልብ-ወለድ
ጸጉሬን እየተቆረጥኩ ነው - “ታምሩ የወንዶች ባርበሪ”። ፀጉር አስተካካዩ ወሬ ይዟል፤ ሙግት ብለው ይሻላል፤ ቤቱን ካከራዩት ሠው ጋር። እኔ ግን ትዕግስቴ እየተሟጠጠ ነው።“አረ እባክህ ቶሎ በልልኝ፤ እዚህ ዋልኩ እኮ” አልኩ በብስጭት።መልስ አልሠጠኝም፤ ሙግቱን ቀጥሏል።“ስማ ታምሩ፤ ነግሬሃለሁ። 2000 ብር ከበደኝ ካልክ፣…
Read 2809 times
Published in
ልብ-ወለድ
እንደ ወትሮው የቢሮ ሥራ ጨርሶ፣ ታክሲ ተራ ረዥም ሠልፉን ታግሶ፣ ሠፈር ሲደርስ ወደ አትክልትና ፍራፍሬ ቤት ጐራ ብሎ፣ ፌቨን የምትወደውን ጠቃጠቆ ሙዝ ፍለጋ፣ አንድ ሁለት ቤት ረገጠና አገኘ፡፡ ሙዙን አስመዝኖ ወደ ቤቱ በእግሩ ሲያቀጥን፣ አንድ ሁለቴ ስልኳን ሞክሮ እምቢ አለው፡፡…
Read 3107 times
Published in
ልብ-ወለድ
ቱምቻ፤ ተፈሪ ኬላ ከተማ ላይ የታወቀ ደላላ ነው፡፡ ወደ ዲላ፣ ይርጋለምና አዲስ አበባ የሚመላለሱትን መኪኖች ያስተናግዳል፡፡ አንዳንዴ እያስቆመ ተሳፋሪ እንዲጭኑ ያደርግና ገንዘብ ይቀበላል፡፡ በዚያ መስመር የሚያልፍ የሕዝብ ማመላለሻ ሰራተኛ ሆኖ ቱምቻን የማያውቅ የለም፡፡ አዳዲሶቹ ከመላመዳቸው በፊት ቢጣሉትም የኋላ ኋላ ወዳጅ…
Read 2949 times
Published in
ልብ-ወለድ
አባቴ ቀን ከሌት ነበር የሚፅፈው፡፡ በልጅነቴ ከጓደኞቼ ጋር ስጫወት ቆይቼ ቤት ስገባ ጠረጴዛና ወንበሩ መሀል አገኘዋለሁ፡፡ባለቅኔ ነው አባቴ፡፡ ቅኔው ግን ከሰዎች የመረዳት አቅም በላይ ስለሆነ ሰው ሳያውቀው፤ መጽሐፍ ሳይኖረው አለፈ፡፡ ፅፎ… ፅፎ… ፅፎ … ማሳተም ባይችል፤ አንድ ቀን ስራዎቹን ሰብስቦ…
Read 2505 times
Published in
ልብ-ወለድ
መኝታ ቤቴ ውስጥ ነኝ፡፡ መስኮቱ እንደተከፈተ ነው፡፡ ከውጪ የሚገባው ቀዝቃዛ ነፋስ አጥንት ድረስ ዘልቆ የሚሰማ ቅዝቃዜ ቢኖረውም፣ መስኮቱን ልዘጋው አልፈለግሁም:: ደረቴና ክንዴ እንደተራቆተ ነው፡፡ አብዝቼ በጠጣሁት መጠጥ ምክንያት የፈዘዙ ዐይኖቼን ከመኝታ አልጋዬ ፊት ለፊት ከቆመ የልብስ ቁምሳጥን ጋር አብሮ ከተሠራ…
Read 2876 times
Published in
ልብ-ወለድ