ልብ-ወለድ

Rate this item
(16 votes)
የመኪናውን መሪ የጨበጠበት ጠይም ፈርጣማ ጡንቻ አንዴ ወደ ግራ፣ ሌላ ጊዜ ወደ ቀኝ እያለ ወደ ሰሜን ማዘጋጃ ሽቅብ ጋለብን፡፡ የኤክስኪዩቲቭዋ ሳሎን በሽቶ መዓዛ ታውዷል፡፡ አሽከርካሪው ስልክክ ፊቱን ፊት ለፊት ተክሎ፣ አንዴ ማርሽ ከቀየረ በኋላ መሪውን በሁለት እጁ እየያዘ በጥሩ ፍጥነት…
Saturday, 26 March 2016 11:38

ገምጋሚው!

Written by
Rate this item
(7 votes)
(የመጨረሻው ክፍል)የኮምፒውተር ፅህፈት ስራ አስጨናቂ አስቀጥሮኝ ጀመርኩ… በሱ መኖሪያ አካባቢ በመሆኑ በሰፊው መገናኘት ሆነ፡፡ አስጨናቂ ብዙ ወንዶች ላይ የሌሉ ቆፍጠን ያሉ ባህርያት ስላሉት ብኮራበትም፤ግምገማው ሊያሳብደኝ ደርሷል፡፡ መጀመሪያ አካባቢ ራስ ወዳድ በመሆኑ ይመስለኝ ነበር፡፡ ግን አምባገነን በመሆኑ ነው ---- ያልኩት ካልተሟላ፤…
Saturday, 19 March 2016 11:56

ገምጋሚው!

Written by
Rate this item
(12 votes)
ያኔ ገና ሲተዋወቀኝ እንዲሁ ድርቅ ችክ ያለ ጠያቂ ነበር፡፡ ትልቅ ፊቱን ቁምጭጭ … ወፍራም አንገቱን ወደ ተጠያቂው/ዋ ስግግ እያደረገ ይጠይቃል፤ ጥያቄዎቹ ማለቂያ የላቸውም፡፡ ወንዝ ናቸው፡፡ ጊዜው እንጂ የሱ ጥያቄ አያልቅም። ወይም የተጠያቂው/ዋ ትዕግስት ይንጠፈጠፍና ነው የሚያባራው፡፡ ያኔ … ድንገት ወደ…
Saturday, 12 March 2016 11:42

ተስፋ ልደቱ

Written by
Rate this item
(7 votes)
በርካታ እጆች … ጠንካራ ፈርጣማ እጆች! አካላቸው የማን እንደሆኑ የማይታዩ እጆች --- አንስተው ወደ ትልቁ በርሜል ከተቱት፤ በጠጅ ወደ ተሞላው በርሜል … እየቀዘቀዘው … ሽታው አፍንጫውን እየሞላው፣ እየተንሳፈፈ በደስታ ወደ ቢጫው ትንሽዬ ባህር … እያየ … እየዘቀጠ ----- ጫማው ልብሱ…
Rate this item
(7 votes)
(የመጨረሻው ክፍል) ፀጉሩን ተስተካከለ፤ መስተካከል ነበረበት። ፂሙን ተላጨ፤ አስፈላጊ አልነበረም፤ ጠዋት ተላጭቷል። አዲስ ነጭ ሸሚዝ ገዛ። ጫማውን አስጠረገ። ሱፉን አስተኮሰ። ሳሎኑን ለማሳመር ይህን ያህል ይበቃል። ጓዳውስ? ውስጡስ? ነፍሱን ለማስደሰት እራሱን ጋበዘ። ምን? ማንሀታን ቢራ። የት? የጨዋዎች መጠጥ ቤት። ስንት ጠጣ?…
Rate this item
(5 votes)
(ካለፈው የቀጠለ)ልዝብ ፈገግታው ፊቱ ላይ እንዳለ፣ መልሱን አንስቶ ከቡና ቤቱ ፊት ለፊት፣ በሩ አጠገብ ወዳለው የስልክ ቁምሳጥን ሄደ። የዋይን ካምፕቤልን ቁጥር ደወለ።“ዋይን? ቻርለስ ግሪሻም ነኝ።”“አቤት?”“ቢሮህ መጥቼ ላገኝህ ፈልጌ ነበር?”“ይሄውልህ ግሪሻም ስማኝ፤ ተጨማሪ ገንዘብ ከሆነ የምትፈልገው የለም። ከሶስት ቀናት በኋላ የተወሰነ…