ልብ-ወለድ
ዩኒቨርሲቲ ከተዘጋ ጀምሮ እቤት ውስጥ ተቀርቅሬ ሰነበትኩ። የመቱ አንደኛ አመት ተማሪ የሆነው ጓደኛዬ ወርቃለማሁም እንደዚሁ። ከወርቃለማሁ ጋር የምንወያይበት ሀሳብ ከተፈጠረ ቴሌግራም እንለዋወጣለን። ከዚህ ውጪ የምንገናኝበት ሌላ ዘዴ የለንም። ታዲያ! በእነዚህ ቀናት ውስጥ፣ባለሁበት ክፍል ሆኜ የማላሰላስለው ነገር የለም።አንዳንድ ጊዜ ግራ ሲገባኝ…
Read 843 times
Published in
ልብ-ወለድ
ህይወት የገባህና የምታውቀው፤ ያልገባህና የማታውቀው ገጠመኞች ድርድር ናት (life is a series of incidences እንዲሉ) … ዕንቁ ታደሰን ህይወት ምንድን ነው? ብለህ ብትጠይቀው… ያለ ጥርጥር… “እኔ እንጃ!!” ይልሃል፡፡ እንደሱ ዓይነቱን ሰው ዐዋቂዎች፤ absurd ይሉታል:: የተወለደው ጅጅጋ አካባቢ ነው፡፡… ገጠር ውስጥ፡፡…
Read 1063 times
Published in
ልብ-ወለድ
የኔ ውድ…ባልሽ ጥሎሽ ስለሄደ አለም ጨለመብሽ አይደል?... የምታደርጊው ግራ ቢገባሽ፣ ነጋ ጠባ ተንሰቅስቀሽ ታለቅሻለሽ አይደል?... የኔ ምስኪን… አልቅሰሽ አልወጣልሽ ቢል፣ ዙሪያው ገደል ቢሆንብሽ፣ መላ ቅጡ ቢጠፋሽ… እኔን አሮጊቷን አክስትሽን “ምን ይሻለኛል ይሆን?” ብለሽ፣ ምክር እንድለግስሽ ጠየቅሽኝ፡፡ አይ አንቺ!... ‘አክስቴ በፍቅር…
Read 1234 times
Published in
ልብ-ወለድ
ቀበጡ ሳቅዋ! አሁን የምነግራችሁን የፍቅር ገድል በየትኛውም የፈጠራ ሥራ ላይ እንደማታገኙት እወራረዳለሁ፡፡ በሌላ ምክንያት ግን አይደለም:: በእውነት የተከሰተ እውነተኛ ታሪክ እንጂ ልብወለድ ባለመሆኑ ብቻ ነው፡፡ የዚህ ታሪክ ብቸኛ ባለቤት እኔ ብቻ ነኝ፡፡ ስለዚህም የትኛውም የደራሲ ምናብ የማይፈጥረው የፍቅር ገድል መሆኑን…
Read 1064 times
Published in
ልብ-ወለድ
ዐይኖችሽ ውስጥ የሚነዱት ጧፎች ልቤን ከሩቁ ያቀልጡትና በአጥንቴ ስሮች ልቆም ያቅተኛል፣ እንገዳገዳለሁ፤ የቀለጠው ልቤ እንደ ሎጥ ሚስት የጨው ዐምድ የሆነ ይመስለኛል፡፡ ፍቅሬ ልብሽ አበባ ነው፡፡ ንቡ ልቤ ቀለምሽን ሲያደንቅ፣ መዐዛሽን እንደ ጡጦ ሲጠባ ይቆያል፡፡ ድንኳኔ በሳቅ ፣ ዐይኔ በተስፋ እንዲሞላ፣…
Read 1320 times
Published in
ልብ-ወለድ
ጆሮ ግንዱ ጋለ፤ ቀጥታ እንደገባ ጥናታዊ ጽሑፉን ሊያሰናዳ አንደ ፍሬ ቴምር ቀመሰና ወደ መጻሕፍት መደርደሪያው ሄደ:: ለብቻ የሚያስቀምጣቸው መጻሕፍት በቦታቸው የሉም፡፡መቸም ቢሆን እንደ ስዕለት ልጆች የሚያያቸው መጻሕፍት ከሌሉ የርሱ ሕይወት እንዳለ አይቆጥረውም፡፡ በድንጋጤ ውስጥ ሆኖ ወደ ኋላ አሰበ፡፡ በተለየ ሁኔታ…
Read 1061 times
Published in
ልብ-ወለድ